ሙስሊሞች በሙሉ - እውነቷን እንወቅ ከሐቋ እንግጠም - ሌላን እንጠንቀቅ ማስረጃን እንውደድ - ይቅር መረበሹ ለሸዋል ፍቺ በዓሉን ለሚሹ የዒድ ትልቅ እንጂ- የለውም ትንሹ! መፈብረክ አንወድም - ከሱናው ነን እኛ መመሪያ ደርሶናል - ከሰማዩ ዳኛ ሐቁን እንሰብካለን - ሂዳያን አንሰርቅም ዒዳችን ታላቅ ነው - ትንሽ ዒድ አናውቅም! : @tezkiraChannel 18.9K views19:29