ሙስሊሞች በሙሉ - እውነቷን እንወቅ ከሐቋ እንግጠም - ሌላን እንጠንቀቅ ማስረጃን እንውደድ - ይቅር መረበሹ ለሸዋል ፍቺ በዓሉን ለሚሹ የዒድ ትልቅ እንጂ- የለውም ትንሹ! መፈብረክ አንወድም - ከሱናው ነን… 17.9K views20:35