Get Mystery Box with random crypto!

ወንድማችን ለአላህ ብለን እናሳክመው =========================== ይህ ከታች የ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ወንድማችን ለአላህ ብለን እናሳክመው
===========================
ይህ ከታች የምትመለከቱት ወንድማችን ህፃን አሚር ጀማል ይባላል። ገና የ15 አመት ታዳጊ ነው። እንደምትመለከቱት የአጥንት ካንሰር ታማሚ ነው። ለሕክምና የተጠየቀው የብር መጠን 3,000,0ዐዐ ብር ነው። ወንድማችን እያየነው እንዳያመልጠን ሁላችንም አላህ ከሰጠን ላይ በመቀነስ ተባብረን እናሳክመው። አላህ ከእንዲህ አይነት አሰቃቂ ህመም ልጆቻችሁንና ቤተሰባችሁን ይጠብቅላችሁና እንረባረብ።

√ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953
√ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469
√ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen


የምትልኩበትን ደረሰኝ ለኸይር ማነሳሻ በውስጥ ወይም ኮመንት ላይ አስፍሩት።