Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ እህቶች ወዲያው ያገባችሁ ሰሞን ባላችሁ ለፈጅር ሶላት መስጅድ ሲሄድ ወይም መጝሪብና ዒሻእ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

አንዳንድ እህቶች ወዲያው ያገባችሁ ሰሞን ባላችሁ ለፈጅር ሶላት መስጅድ ሲሄድ ወይም መጝሪብና ዒሻእ መስጂድ እንደሄደ መብራት ሲጠፋ፤ አይታችኋቸው የምታውቋቸውንም በምናባችሁም አዳዲስ አውሬዎች እየፈጠራችሁም የምትፈሩት ለምንድን ነው?
(ላጤዎች ምኑንም ስለማታውቁት ዝም በሉ¡)
እና ደግሞ ዶክተሮችና ሳይኮሎጂስቶች ይሄን ምን ትሉታላችሁ? መቼ የሆነ ስም አታጡለትም¡