Get Mystery Box with random crypto!

ግን መጅሊስ የሐጅ ተጓዦችን ክፍያ ሲቀበል፤ ሌሎች የባንክ አማራጮችን ሳይጠቀም በኢስላማዊ ባንኮች | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ግን መጅሊስ የሐጅ ተጓዦችን ክፍያ ሲቀበል፤ ሌሎች የባንክ አማራጮችን ሳይጠቀም በኢስላማዊ ባንኮች ብቻ ቢያደርገው ችግሩ ምንድን ነው? ያው! የውጭ ምንዛሬው ጉዳይ በነርሱ በኩል እንዲስተካከል ተደርጎ!