Get Mystery Box with random crypto!

ግሩም ኹጥባህ ============== በሸይኽ አሕመድ ጧሊብ || በመዲና መስጂድ-ነበዊይ ኢማ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ግሩም ኹጥባህ
==============
በሸይኽ አሕመድ ጧሊብ
||
በመዲና መስጂድ-ነበዊይ ኢማምና ኸጢብ የሆኑት የተከበሩ ሸይኽ አሕመድ ጧሊብ ከአንድ ወር በፊት እዛው መስጂደ-ነበዊይ ያደረጉት ይህ ኹጥባ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኗል። ተውበት አድርገው ወደ አላህ ለመመለስ ሰበብ የሆናቸው ብዙዎች ናቸው።

ኹጥባውን ለየት የሚያደርገው፤ ከርዕሳቸው ጋር ተያያዥነት ያላቸውን የቁርኣን አንቀፆች ደስ በሚል አቀራረብና የተቀናጀ የንግግር ፍሰት በብዛት ማቅረባቸው ነው። በርግጥም የውዱ ነቢይ ﷺ ኹጥባህ አብዛሃኛው ቁርኣን ነበር።

እስኪ እናንተም ረጋ ብላችሁ ቆም በሉና አዳምጡት!


خطبة المسجد النبوي الشريف للشيخ أحمد بن طالب حميد (يوم التغابن)

||
t.me/MuradTadesse