Get Mystery Box with random crypto!

እስራኤል ዛሬ በኢራን ከተቃጣባት ቅጣት 99%ቱን ማክሸፏን ገልፃለች። እውነቷን ከሆነ ያኔ ሐማስ የ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

እስራኤል ዛሬ በኢራን ከተቃጣባት ቅጣት 99%ቱን ማክሸፏን ገልፃለች። እውነቷን ከሆነ ያኔ ሐማስ የወጋት ይበልጣል ከዛሬው ከኢራን ጥቃት! በርግጥ ቀድማ ተዘጋጅታ ጠብቃለችም!