Get Mystery Box with random crypto!

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @muradtadesse
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 84.99K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-05-01 14:01:28
Israeli PM Benjamin Netanyahu says troops will enter Rafah “with or without a truce".

- 34,568 Palestinians killed, 77,765 wounded
- Israeli invasion of Rafah would be “tragedy beyond words” — UN
- Aid deliveries to Gaza not enough to reverse threat of famine — UN
15.3K views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 12:17:00
ለምንድን ነው ኢብኑ ተይሚ-ይ'ያህ ሸይኹ-ል-ኢስላም በሚል መጠሪያ የሚጠሩት?

لماذا لُقب ابن تيمية بـ [ شيخ الإسلام ]

رحم الله شيخ الإسلام ابن تيمية وحفظ الله الشيخ عبد الرزاق البدر
||
t.me/MuradTadesse
15.6K views09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 12:09:32
14.3K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 11:30:58
14.4K views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 11:09:27
15.6K views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 11:09:08
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ

[Part: ⓵⑥∅①]


#ቁርኣን
14.7K views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 22:48:47
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ

[Part: ⓵⑥∅∅]


#ቁርኣን
16.2K views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 19:43:53 «አይደለም አንድ ሁለት ሦስት ጊዜ፤ 50 ጊዜም ተፈቺ። ጋብቻሽ በሐላል እስከሆነ ድረስ አንቺ ንፁህ ነሽ! ትዳር ከአላህ የሆነ እድል እንደሆነው ሁሉ መፈታትም እድል ነው።
በባህሪሽ ከሆነ ትምህርት ወስደሽ ታስተካክያለሽ። በባህሪው ከሆነ ሌላ አንችን ሰፍ ብሎ የሚጠብቅ አለ። አንች ሴት ነሽ! የዱንያ ደስታ ሁሉ ካላንቺ አይሞላም! እንዲያ ባይሆን'ማ የሰው ልጆች ሁሉ እናት ላይ ተመሳሳይ አቋም አይኖራቸውም ነበር!»منقول
18.1K views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 19:40:06 በሐጅ ጉዳይ አሳሳቢ ነገር አለ ====================== በነገራችን ላይ… አንድ እየመረረንም ቢሆን ማወቅ ያለብን ነገር አለ። ምክንያቱም ዝም ማለታችን መፍትሄ ስላልሆነ ቢያንስ ህዝብ ይወቀው። በሐጅ ጉዳይ መጅሊስ ውስጥ እጅግ በጣም ውስብስብ ነገር አለ። እንኳን ሌላ ዳር ላይ ላለ ሰው እዛው ውስጥ ላይ ላሉት ራሱ ግራ የገባ ነገር ነው! ለምሳሌ፦ ባለፈ አመት ብር ያለ አግባብ ተበልቷል፤…
18.0K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 17:15:02
ሌሎች አይዶል ሾው ስላላቸው እኛ አይዶል ሾው ሊኖረን ግድ አይደለም። ሌሎች መዝሙር ስላላቸው እኛ መዘመር አይጠበቅብንም። ሌሎች የቢድዓና የዘመን መለወጫ በዓል ካላቸው እኛ እንድናከብር አንገደድም። ምክንያቱም እኛ ሌሎች እነርሱም ሌሎች ናቸው። እኛ ሌሎችን አንሆንም አልተፈቀደልንምና።

ሙስሊሞች በሁሉም ቦታ መሳተፍ አለብን ብለን ሙዚቃ አንዘፍንም፣ አልኮል ቤት አንከፍትም፣ የወለድ ግብይት ውስጥ አንገባም። ልክ እንዲሁ ሁሉ ሙስሊሙ በፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ አለበት ብለን የኩፍር ፖለቲካ ውስጥ አንዘፈቅም። የኢስላም ህግና መንገድ ሁሉ ከሌሎች ልዩ ስለሆነ።

ሌሎች ያደረጉትን ሁሉ እኛ "ኢስላማዊ" እያልን የምናደርገው ከሆነማ ከሌሎች በምን ተለየን? ኢስላም የመጣው ደግሞ ከሌሎች ሊለይ ነው። የኢስላምና የኩፍር መንገዶች የተለያዩ ናቸው፤ አይቀላቀሉም፤ አይገናኙም። ይህንንም ድንበር ለማስጠበቅ ሸሪዓ ከሌሎች ጋር መመሳሰልን በጥቅሉ ከልክሏል።

አላህ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ይላል፦
«ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደ ተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይኾኑ (ጊዜው) አልቀረበምን? ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው።»
[አል-ሐዲድ፡ 16]

ኢብኑ ተይሚ-ይ'ያህ እንዲህ ይላል፦
«እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደ ተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይኾኑ ማለቱ አጠቃላይ ከነርሱ ጋር መመሳሰልን መከልከሉ ነው። በተለይም ደግሞ ከነርሱ ጋር በቀልብ መድረቅ በኩል ከመመሳሰል መከልከሉ ነው። የልብ መድረቅ ደግሞ የወንጀሎች ፍሬ ነው።»
[ኢቅቲዳኡ ሲራጦ-ል-ሙስተቂም ፡43]»

ኢስማዒል ኑሩ
18.4K viewsedited  14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ