Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ሰው ኢራን ለመስጂደ-ል-አቅሷ የምትታገል ይመስለዋል። ሲጀመር ሺዓዎች የሚያምኑት ቁርኣን ላይ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ብዙ ሰው ኢራን ለመስጂደ-ል-አቅሷ የምትታገል ይመስለዋል። ሲጀመር ሺዓዎች የሚያምኑት ቁርኣን ላይ የተጠቀሰው መስጂደ-ል-አቅሷ በምድር ላይ ያለ ሳይሆን በሰማይ የሚገኝ ነው ብለው ነው። ፈለስጢን ውስጥ ያለው መስጂደ-ል-አቅሷ ለነርሱ እንደማንኛውም መስጂድ ነው። ገና! ብዙ የማናውቀው ነገር አለ ጓዶች!