Get Mystery Box with random crypto!

«አይደለም አንድ ሁለት ሦስት ጊዜ፤ 50 ጊዜም ተፈቺ። ጋብቻሽ በሐላል እስከሆነ ድረስ አንቺ ንፁህ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

«አይደለም አንድ ሁለት ሦስት ጊዜ፤ 50 ጊዜም ተፈቺ። ጋብቻሽ በሐላል እስከሆነ ድረስ አንቺ ንፁህ ነሽ! ትዳር ከአላህ የሆነ እድል እንደሆነው ሁሉ መፈታትም እድል ነው።
በባህሪሽ ከሆነ ትምህርት ወስደሽ ታስተካክያለሽ። በባህሪው ከሆነ ሌላ አንችን ሰፍ ብሎ የሚጠብቅ አለ። አንች ሴት ነሽ! የዱንያ ደስታ ሁሉ ካላንቺ አይሞላም! እንዲያ ባይሆን'ማ የሰው ልጆች ሁሉ እናት ላይ ተመሳሳይ አቋም አይኖራቸውም ነበር!»منقول