Get Mystery Box with random crypto!

የግራኝ አሕመዲን ምትኮች እንዋጋለን እያሉ በስሙ ብርጌድ መሠረትን እያሉ ነው እነ አያልቅበት¡ ም | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

የግራኝ አሕመዲን ምትኮች እንዋጋለን እያሉ በስሙ ብርጌድ መሠረትን እያሉ ነው እነ አያልቅበት¡

ምን ትላላችሁ! የጨነቀ'ለት ብዙ ይኮናል!

ብሉ እነ እህታችን በላይነሽ ከዐረብ ሃገር በደንብ ሪያል ላኩ¡
አሁን የእውነትም ትክክለኛ ትግል እየታገሉ ነው¡