Get Mystery Box with random crypto!

ABX

የቴሌግራም ቻናል አርማ muhammedseidabx — ABX A
የቴሌግራም ቻናል አርማ muhammedseidabx — ABX
የሰርጥ አድራሻ: @muhammedseidabx
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.70K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 56

2021-04-07 14:39:41 ይህ ሊንክ ይጠቅምዎታል

https://bit.ly/3r4948i
566 views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-06 18:41:06 በራችሁን እያንኳኳ ያለው ፍቅር ነው ብላችሁ ብታስቡ እንኳን በደንብ ሳታጣሩ ቶሎ አትክፈቱ። የሰው በር አንኳኩተው የሚሮጡ ስንት ህፃናት አሉ መሰሏችሁ !

ጀሊሉ የፍቅር ክቡርነት የሚገባው መልካም አፍቃሪ ይስጣችሁ።

http://t.me/MuhammedSeidABX
377 viewsedited  15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-05 20:30:15
ሰላም ውድ የአንብብ ትውልድ ድርጅት ቤተሰቦች እና ተከታታዮች  ድርጅታችን የአንብብ ትውልድ በንባብ የደረጀ ማህበረሰብ መፍጠር በሚል ተቀዳሚ አላማ ከንባብ ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስራ ሲሰራ ቆይቷል።
አሁን ደግሞ ሁሉንም አይነት መፅሀፍት በአንድ ቦታ የሚያገኙበትን መንገድ በማመቻቸት #ንባብን_ለትውልድ በሚል መሪ ቃል የመፅሀፍት አውደ ርዕይ አዘጋጅቶሎታል።
 ቀን፦ሚያዚያ1-3
ቦታ፦ቤተል አደባባይ
ይምጡና ይሸምቱ ድርጅቱንም ይደግፉ!
አጋር ድርጅቶች፦ነጃሺ ማተሚያ ቤት እና ጃዕፋር መፅሀፍት
    በንባብ የደረጀ ማህበረሰብ እንፍጠር!!!

#ንባብን_ለትውልድ
#የአንብብ_ትውልድ_ድርጅት
#የመፅሀፍ_አውደ_ርዕይ
  በንባብ የደረጀ ማህበረሰብን እንፍጠር!
768 views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-05 12:15:50 ምድር ላይ አላህ ከሠጠን ሪዝቆች መካከል አንዱ የቀልብ ንጽሕና ነው።

ቀልባችሁን ከሒስድ፣ ከጥላቻ፣ ከንቀት፣ ከቅናት፣ ከተንኮል፣ ጠብቁ ።
አላህ ይጠብቃችሁ።

http://t.me/MuhammedSeidABX
38 views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-05 09:10:55 ጊዜ ተቅይሮ ነገሮች ቢለወጡ እንኳን

በክብር የኖረዉን አታዋርዱ፣
አላህ የሰተረዉን አትግለጡ፣
አላህ በፈተነው አትሳቁ፣

http://t.me/MuhammedSeidABX
275 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-04 20:42:05
ውድ የነጃሺ ማተሚያ ቤት ቤተሰቦች በሙሉ!!

ሁሌም እየዘመነ ወደ ተሻለ መስመር ጉዞውን የሚያደርገው ነጃሺ ይሄው በአዲስ አቀራረብ እና ዝግጅት ያማረ ፕሮግራሞችን ይዞ ወደ እናንተው መጥቷል። ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ ከ3፡00 ጀምሮ በሚንበር ቴሌቭዥን ላይ ለእርሶ እና ለልጆቾ የሚመጥን ኢቅራዕ የተሰኘን ውብ እና ማራኪ ስራን ከነገ ጀምሮ አየር ላይ የሚያውል ይሆናል።

ነጃሺ ማተሚያ ቤት

#Share
#Like
#Subscribe
YouTube:
https://www.youtube.com/channel/UCZZCM2bv_U-I2aZCbSLH6AQ
Telegram:
https://t.me/NejashiPP
Facebook:
https://www.facebook.com/nejashi.printing
Instagram:
https://www.instagram.com/nejashipp
TikTok:
https://vm.tiktok.com/ZMePxohH8/
600 views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-03 05:57:36 የነቃ፣ ሰላም ያደረ፣ በጤና ያነጋ፣ ሶላቱን የሰገደ ... አላህን አብዝቶ ያመስግን። ያልነቁ፣ ሰላም የናፈቃቸው፣ ታመው ያደሩ፣ ተነስተው ያልሰገዱ ብዙ ናቸዉና ።

ሰባሐል ኸይር ወዳጆች

http://t.me/MuhammedSeidABX
385 viewsedited  02:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-02 19:36:58 ፊትና

"ፊትና እንቅልፍ ላይ ነች፤ የቀሰቀሳት የአላህ እርግማን በሷ ላይ ይሁን፡፡” የሚል ብሂል አለ፡፡ አባባሉ ዐረብኛ ነው፡፡ ሐዲሥ ሁሉ ይመስለኝ ነበር፡፡
“ፊትና” ማለት እኩይ ዓላማን በማንገብ በሰዎች መካከል ጥላቻን፣ መቃቃርን፣ መጣላትን፣ የሚያመጣ የሀሠት ወሬ፣ ቅጥፈት፣ ነገር፣ ተንኮል፣ ሀሜት፣ ዉዥንብር መርጨት ነው፡፡ ታላቆቹን ኸሊፋዎች ዑሥማንና ዐሊን ያስገደላቸው መናፍቃን የቀሰቀሱት ፊት ነው፡፡ የዘመናችን መናፍቃን ፊትና ደግሞ ከዚያ ዘመን የባሰ ነው፡፡
ከላይ የጠቀስኩት አባባል መነሻው ግን እንዲህ ነው ይለኛል ዛሬ ያነበብኩት ጽሑፍ፡፡
አንድ ሰዉዬ “ፊትና” የምትባል ሴት አገባ አሉ፡፡ በዉበቷ “ፈታኝ፣ አደገኛ” እንደማለት ነው እዚህ ጋ ትርጉሙ፡፡ ሰዉዬው በርግጥ ሲያገባት መልኳን አላየም ነበር አሉ፡፡ ከስሟ በመነሳት ግን እጅግ ቆንጆ እና በዉበቷም ፈታኝ ልትሆን እንደምትችል ገመተ፡፡ ለነገሩ እኛም ወጣት እያለን ቆንጆ የሆነችን ሴት “ቂያማ” እንል ነበር፡፡ አይ ወጣትነት!፡፡ እሣት እንደማለት፡፡

እና ሰውዬው ገና ሙሽሪት ፊትና ወዳለችበት ጓዳ ሲገባ መልከጥፉ ሆና አገኛት አሉ፡፡ ተኝታ ነበርና ሳታያየው ቀስብሎ ወደኋላ ተመልሶ ሹልክ ብሎ ወጣ፡፡
ከቤቱ ሲወጣ እናቱ አየችው “ እንዴ ወዴት እየሄድክ ነው!” አለችው አሉ፡፡ (አሉ ነው እንግዲህ)
“መጓዜ ነው አገር መልቀቄ ነው፡፡” አላት፡፡
“እንዴ ፊትናስ?” አለችው፡፡
“ፊትናማ ተኝታለች፤ የቀሰቀሳት የአላህ እርግማን በሷ ላይ ይሁን፡፡” አላት አሉ፡፡
እና ጉዳያችን ወዲህ ነው፡፡
በሙስሊሙ መካከል ዉዥንብር የሚፈጥር፣ አንድነታቸዉን የሚያናጋ፣ ጥቅሙን ከእስልምናን ጥቅም ያስቀደመዉን፣ ከማኅበረሰቡ ጥቅም ይልቅ ለሥልጣኑ የሚሟተው የሙስሊሙ ትልቅ ፈተናችን ነዉና…….. ከማለት ዉጭ ምን እንላለን፡፡


    http://t.me/MuhammedSeidABX
747 views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-01 18:39:26 አመስግኑ፣ ያመሰገኑ ሁሉ ተጨምሮላቸዋል።


http://t.me/MuhammedSeidABX
1.0K views15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-01 18:29:52 ብስለት ማለት እሷ/ እሱ ጎድታህ/ቶህ፤ ጎድተዉኛል ብለህ ለበቀልና ለኩርፊያ ከመነሳሳትህ በፊት እኔስ ምን አጥፍቼ ይሆን ብለህ ራስህን መጠየቅ እና መገምገምህ ነው።

http://t.me/MuhammedSeidABX
1.0K viewsedited  15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ