Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ የአንብብ ትውልድ ድርጅት ቤተሰቦች እና ተከታታዮች  ድርጅታችን የአንብብ ትውልድ በንባብ | ABX

ሰላም ውድ የአንብብ ትውልድ ድርጅት ቤተሰቦች እና ተከታታዮች  ድርጅታችን የአንብብ ትውልድ በንባብ የደረጀ ማህበረሰብ መፍጠር በሚል ተቀዳሚ አላማ ከንባብ ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስራ ሲሰራ ቆይቷል።
አሁን ደግሞ ሁሉንም አይነት መፅሀፍት በአንድ ቦታ የሚያገኙበትን መንገድ በማመቻቸት #ንባብን_ለትውልድ በሚል መሪ ቃል የመፅሀፍት አውደ ርዕይ አዘጋጅቶሎታል።
 ቀን፦ሚያዚያ1-3
ቦታ፦ቤተል አደባባይ
ይምጡና ይሸምቱ ድርጅቱንም ይደግፉ!
አጋር ድርጅቶች፦ነጃሺ ማተሚያ ቤት እና ጃዕፋር መፅሀፍት
    በንባብ የደረጀ ማህበረሰብ እንፍጠር!!!

#ንባብን_ለትውልድ
#የአንብብ_ትውልድ_ድርጅት
#የመፅሀፍ_አውደ_ርዕይ
  በንባብ የደረጀ ማህበረሰብን እንፍጠር!