Get Mystery Box with random crypto!

ምድር ላይ አላህ ከሠጠን ሪዝቆች መካከል አንዱ የቀልብ ንጽሕና ነው። ቀልባችሁን ከሒስድ፣ ከጥላቻ | ABX

ምድር ላይ አላህ ከሠጠን ሪዝቆች መካከል አንዱ የቀልብ ንጽሕና ነው።

ቀልባችሁን ከሒስድ፣ ከጥላቻ፣ ከንቀት፣ ከቅናት፣ ከተንኮል፣ ጠብቁ ።
አላህ ይጠብቃችሁ።

http://t.me/MuhammedSeidABX