Get Mystery Box with random crypto!

Meserete Ge'ez

የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez M
የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez
የሰርጥ አድራሻ: @meseretegeez
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.99K
የሰርጥ መግለጫ

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።
ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-
ስልክ ፦ 0977682046

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-09-23 11:50:06 Meserete Ge'ez pinned «ክፍል ፪

08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 21:49:38 ክፍል ፪



5.6K viewsedited  18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 17:23:19 Meserete Ge'ez pinned «የ፳፻፲፭ /2015/ ዓመተ ምሕረት በዓላትና አጽዋማት





14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 16:30:29 የ፳፻፲፭ /2015/ ዓመተ ምሕረት በዓላትና አጽዋማት









9.8K viewsedited  13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 23:29:17
እንቋዕ፡አብጽሐክሙ፡አብጽሐነ፡እምዘመነ፡ማርቆስ፡ኀበ፡ዘመነ፡ሉቃስ፡በሰላም፡በፍቅር፡ወበጥዒና። ሠናይ፡በዓል፡ይኩን፡ለኲልክሙ።

እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።


በአዲሱ ዓመት የሀገርዎን ውድ ቋንቋ ለመማር ያቅዱ። ከወዲሁ በመቀላቀል ይከታተሉን።

ዋና የመማማርያ የቴሌግራም አካውንት
Telegram.me/MesereteGeez
የዩቱዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
የቲክቶክ አካውንት
http://tiktok.com/@meseretegeez
የፌስቡክ አካውንት
http://Fb.me/MesereteGeez
10.3K viewsedited  20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 15:00:23 Meserete Ge'ez pinned «

12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 13:26:15

6.9K views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 20:54:17 ሣልስ ቅጽል አኀዝ

አሓዲ ➺ አንድ አድራጊ

ከላኢ ➺ ኹለት አአድራጊ

ሠላሲ ➺ ሶስት አድራጊ

ረባዒ ➺ አራት አድራጊ

ኀማሲ ➺ አምስት አድራጊ

ሰዳሲ ➺ ስድስት አድራጊ

ሰባዒ ➺ ሰባት አድራጊ

ሰማኒ ➺ ስምንት አድራጊ

ተሳዒ ➺ ዘጠኝ አድራጊ

ዐሣሪ ➺ ዐሥር አድራጊ

ክፍላዊ አኀዝ

መንፈቅ ➺ እኩሌታ /ግማሽ/ ➺ ፩/፪

ሣልሲት ➺ ሦስትያ /ሲሶ/ ➺ ፩/፫

ራብዒት ➺ አራትያ /ሩብ/ ➺ ፩/፬

ኃምሲት ➺ አምስትያ ➺ ፩/፭

ሳድሲት ➺ ስድስትያ ➺ ፩/፮

ሳብዒት ➺ ሰባትያ ➺ ፩/፯

ሳምኒት ➺ ስምንትያ ➺ ፩/፰

ታስዒት ➺ ዘጠንያ ➺ ፩/፱

ዓሥሪት ➺ ዐሥርያ ➺ ፩/፲

የዩቱዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
የቲክክቶክ አካውንት
http://tiktok.com/@meseretegeez
የፌስቡክ አካውንት
http://Fb.me/MesereteGeez
የቴሌግራም አካውንት
@MesereteGeez
15.8K viewsedited  17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 10:01:30
የፍልሰታን ቁርሳችን ለጉባኤ ቤታችን

የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ያድርጉ
http://tiktok.com/@meseretegeez
የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ
http://Fb.me/MesereteGeez
የቴሌግራም አካውንታችንን ጆይን ያድርጉ
@MesereteGeez
12.4K viewsedited  07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 21:48:20
፭. ዘበጠኒ ................. ፡፡
Anonymous Quiz
10%
ሀ. በእዴነ
58%
ለ. በእዱ
17%
ሐ. በእዴየ
15%
መ. በእዴሆሙ
1.5K voters11.6K views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ