Get Mystery Box with random crypto!

Meserete Ge'ez

የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez M
የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez
የሰርጥ አድራሻ: @meseretegeez
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.99K
የሰርጥ መግለጫ

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።
ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-
ስልክ ፦ 0977682046

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-07-01 22:36:40
፫. ብዙ ቁጥርን የሚያመለክተው የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
22%
ርእሰ መምህራን
49%
ሊቃነ መናብርት
22%
ገጸ ባሕርያት
7%
ሊቀ መናብርት
1.7K voters8.8K views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 22:32:16
፪. ዕሩያን እሙንቱ ብእሲ ወብእሲት
Anonymous Quiz
25%
ሴት የተገኘችው ከወንድ ነው
6%
ወንድ ና ሴት ይበላለጣሉ
53%
ወንድ ና ሴት እኩል ናቸው
15%
ሴትና ወንድ የተለያዩ ናቸው
1.5K voters7.9K views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 22:27:37
፩. <ማዕዜ መጻእከ> ለሚለው መልስ ሊሆን የማይችለው የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
27%
ናሁ
21%
ትማልም
20%
ይእዜ
32%
ጌሠም
1.6K voters7.5K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 09:29:04 Meserete Ge'ez pinned a file
06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 08:37:19 ግእዝ➧ዐማርኛ መዝገበ ቃላት
• አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ

#መጽሐፍ #መዝገበቃላት
መሠረተ ግእዝ
Telegram.me/GeezEnemar
10.6K views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 22:15:17ስለ ቤተ ዘመድ ሁኔታ ስንጠየቅ


➺ እፎ ይእቲ እኅትከ /እህትህ እንዴት ናት/

➺ እፎ ውእቱ እኁከ /ወንድምህ እንዴት ነው/

➺ እፎ ይእቲ ብእሲትከ /ባለቤትህ እንዴት ናት/

➺ እፎ ውእቶሙ ወላዲያኒከ /ወላጆችህ እንዴት ናቸው/


በይነ ግብር - ስለሥራ ስንጠየቅ


➺ ምንት ውእቱ ግብርከ /ሥራህ ምንድን ነው/

➺ ብየ ግብረ ምሥያጥ ዘዚአየ /የራሴ የንግድ ሥራ አለኝ/

➺ አይቴ ውእቱ ዘትገብሮ /የት ነው የምትሠራው/

➺ አንሰ ውእቱ ዘእገብር እም ውስተ ቤተ መብልዕ /የምሠራው ምግብ ቤት ውስጥ ነው/

➺ በምንት ግብር ውእቱ ዘትኀድር /በምንድን ሥራ ነው የምትተዳደረው/

➺ አነ ውእቱ እንዘ አኀሥሥ ግብረ /ሥራ እየፈለኩ ነው/

መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez

የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
14.6K viewsedited  19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 22:11:39 አጋዥ መተግበሪያ (APK)


◦መዝገበ ቃላት
◦መሠረታዊ ቃላት
◦የግእዝ ሰዋስው
◦የግእዝ ንባብ
◦መልመጃ

#አጋዥ #መተግበሪያ #Apk
T.me/GeezEnemar
13.1K views19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 07:38:27
መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez
@MesereteGeez
17.7K viewsedited  04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 21:05:59
መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez
@MesereteGeez
13.6K viewsedited  18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 21:11:34
፭. ከግስ የማይገኘው ቃል የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
27%
ሀ. ቤት
16%
ለ. መቃብር
28%
ሐ. መስፍን
29%
መ. ኮከብ
1.9K voters13.4K views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ