Get Mystery Box with random crypto!

Meserete Ge'ez

የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez M
የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez
የሰርጥ አድራሻ: @meseretegeez
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.99K
የሰርጥ መግለጫ

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።
ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-
ስልክ ፦ 0977682046

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-07-28 21:46:35
፬. እምአይቴ ዘመጽአ .......... እንግዳ ፡፡
Anonymous Quiz
23%
ሀ. ዚአሁ
11%
ለ. ዘ
19%
ሐ. ኪያሁ
46%
መ. ዝ
1.5K voters9.0K views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 21:44:51
፫. ወውእቱ መጽአ ኀቤየ ........ ይረውጽ ፡፡
Anonymous Quiz
58%
ሀ. እንዘ
27%
ለ. ከመ
10%
ሐ. ኀበ
4%
መ. መንገለ
1.5K voters8.3K views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 21:43:20
፪. ..........ጥበብ ውስቴታ ለዛቲ መጽሐፍ ፡፡
Anonymous Quiz
70%
ሀ. አልባቲ
13%
ለ. አልቦቱ
14%
ሐ. አልቦሙ
3%
መ. አልቦቶሙ
1.5K voters8.7K views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 21:32:58
፩. አውሥአ ብሎ ያውሥእ ካለ አስተዋደየ ብሎ ......... ይላል ፡፡
Anonymous Quiz
13%
ሀ. አስተዋድዩ
31%
ለ. ያስተዋድያ
52%
ሐ. ያስተዋዲ
4%
መ. ታስተዋዲ
1.6K voters8.2K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:01:39 Meserete Ge'ez pinned «

12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 10:35:20

6.2K views07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 08:24:30 ሰላም ለክሙ ! በእንተ ሰዓት ወጊዜ

➺ ኵለሄ ☞ ሁልጊዜ

➺ በበዓመቱ ☞ በየዓመቱ

➺ ይእዜ ጽባሕ ☞ ዛሬ ጠዋት

➺ ድኅረ ጌሠም ☞ ከነገ ወዲያ

➺ ይእዜ እምድኅረ ቀትር ☞ ዛሬ ከሰዓት በኋላ

➺ ትማልም ጽባሕ ☞ ትናንት ጠዋት

➺ ጌሠም ጽባሕ ☞ ነገ ጠዋት

➺ በዘኀለፈ ሳምን ☞ ባለፈው ሳምንት

➺ በዝ ሳምን ☞ በዚህ ሳምንት

➺ በዘይመጽእ ወርኅ ☞ በሚመጣው ወር

➺ ይእዜ ሰርክ ☞ ዛሬ ማታ

➺ እም ቅድመ ዋሕደ ሰዓት ☞ ከአንድ ሰዓት በፊት

➺ እም ቅድመ ነዋኅ ጊዜ ☞ ከረጅም ጊዜ በፊት

➺ እም ቅድመ ወርኅ ☞ ከወር በፊት


የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ያድርጉ
http://tiktok.com/@meseretegeez
የፌስቡክ አካውንታችንን ላይክ ያድርጉ
http://Fb.me/MesereteGeez
የቴሌግራም አካውንታችንን ጆይን ያድርጉ
@MesereteGeez
7.1K viewsedited  05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:13:15 https://vm.tiktok.com/ZMNURk95K/?k=1
6.9K views07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 18:53:39 Tik Tok Account 'Follow'

http://tiktok.com/@meseretegeez
http://tiktok.com/@meseretegeez
7.0K viewsedited  15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 22:46:56
፭. < ወደ > ለማለት ........ነው
Anonymous Quiz
16%
እስመ
36%
መንገለ
33%
ከመ
15%
እም
1.8K voters9.9K views19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ