Get Mystery Box with random crypto!

Meserete Ge'ez

የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez M
የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez
የሰርጥ አድራሻ: @meseretegeez
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.99K
የሰርጥ መግለጫ

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።
ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-
ስልክ ፦ 0977682046

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-15 11:14:38
1.4K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 12:06:11
ለግእዝ ቋንቋ ፈላጊዎች በሙሉ

መሠረተ፡ግእዝ
  @MesereteGeez
  @MesereteGeez
  @MesereteGeez
1.5K viewsedited  09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 21:41:12
ልዩ የሆነ የዕደ ጥበብ መርሐ ግብር

በሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

ከመጋቢት 1-3 በሐመረ ብርሃን አይቀርም

አድራሻ ፦ ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት ግቢ ውስጥ

ለበለጠ መረጃ ፦ 0944-24-00-00

መሠረተ፡ግእዝ
  @MesereteGeez
  @MesereteGeez
  @MesereteGeez
1.3K viewsedited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 10:54:46

1.7K views07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 10:03:47
ለኮምፒውተር ሳይንስ እስከ መጥቀም የሚያደርሱ በርካታ ቀመርን የያዙ የግእዝ ፊደላት በያዙት ጥበብ ላይ ከፍተኛ ጥናት ያጠኑ ኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ላይ ያሉ ሳይንቲስቶች የሚሳተፉበት ሳይንሳዊ ጉባኤ

Historians have recognized Ethiopia as an ancient civilization with the earliest known governance system but most of all for its unique and efficient writing system, the Ethiopic Scripts (aka, Geez Script).

We cordially invite you all to join us to the first conference series on Saturday, March 11, 2023 at 10:00 AM EST (6:00 PM Addis Ababa Time; በአዲስ አበባ አቆጣጠር ከምሽቱ 12 ሰዓት)

Please register as soon as you possibly can to enable us to make the necessary adjustments with audience attendance protocols.

Please also find a conference flyer in the attachment. Thank you.

Here below is the link for registration:

HERE / https://us06web.zoom.us/webinar/register/WN_ZX1kAg12R82A3sa-1VYxrw
3.0K viewsedited  07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 14:13:21

1.3K views11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 05:17:25
ሰላም፡ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ እነሆ በዐቢይ ጾም ግእዝን መማር ፈልጋችሁ ላመለጣችሁ "ግእዝን በአንድ ወር" የመጋቢት ወር ኮርሳችን በ፮ኛ ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመጀመር ምዝገባ እየተቀበልን እንገኛለን።

በመሆኑም ለጀማሪዎች የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመኑን በዋጀ በሆነ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን በመጨረሳችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን እንረዳ ዕንወቅ።


የሚሰጠው ትምህርት፦ የግእዝ ቋንቋ መሠረት (መሠረተ ግእዝ)
የሚጀምርበት ቀን፦ መጋቢት 1
የሚሰጥበት ቦታ ፦ በቴሌግራም

...........................
የመመዝገቢያና የበለጠ ማብራሪያ ቦታ በዚህ ገብተው ያግኙ
[https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link]
..........................................................

+ ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ገብተው ID በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ


መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046
670 viewsedited  02:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 22:21:03
የሀገራችን የግእዝ ቁጥሮች በካናዳ


ባለፈው ወር የቫንኮቨር ከተማ ካናክስ የሚባል የሆኪ (የገና ጨዋታ ሚመስል) ስፖርት ክለብ የጥቁሮችን ታሪክ በማስመልከት አዲስ በሠራው ልዩ ጀርዚ ነበር።


ለብሰው የታዩትም በFeb 14 የጨዋታቸው የማሟሟቂያ ትጥቅ (game warm up) ላይ ነበር። ያም በየዓመቱ በሚያስታውሱት Black History month ማስታወሻቸው ነበር።

ዲዛይነሩም ሠዓሊ ያሬድ ንጉሡ የተባለ ካናዳ-ኢትዮጵያዊ ሰው ነው። ባህላችንን ለማስተዋወቅ ያበረከተውም አስተዋጽኦ ትልቅ ነበር

በዲዛይኖቹም ሦስት ኢትዮጵያን የሚገልጹ ነገሮች ይገኙበታል። አንደኛ የግእዝ አኃዛትን መጠቀሙ። ሁለተኛ የኢትዮጵያ ባህላዊ የጥበብ ልብሶች ስፌት ዘዴን ያንጸባረቀ በመሆኑ። ሦስተኛ የባሕላችንን የገና ጨዋታ መጫወቻ ዱላን የሚመስል ምልክት በመጠቀሙ ነው። አንገት ደፊ ሳንሆን ሃይማኖት እና ባህላችንን አስጠብቀው ለዓለም ጥቁሮች አርአያ እንድንሆን ያደረጉ ጀግና አባቶቻችንንና እናቶቻችንን ምስጋና ይገባቸዋል።


መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez
@MesereteGeez
1.4K views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 20:45:09

928 views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 11:27:43
አዲስ መጽሐፍ

መሠረታዊ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ

በመምህር በትረማርያም አበባው


@MesereteGeez
@MesereteGeez
1.8K viewsedited  08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ