Get Mystery Box with random crypto!

ልሳነ ቀደምት

የቴሌግራም ቻናል አርማ lisanekedemt — ልሳነ ቀደምት
የቴሌግራም ቻናል አርማ lisanekedemt — ልሳነ ቀደምት
የሰርጥ አድራሻ: @lisanekedemt
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 73
የሰርጥ መግለጫ

የግእዝ ተማሪዎች እና ወዳጆች የግእዝ ቋንቋ ዕውቀት የሚያዳብሩበት እና ወርኀዊው የግእዝ መርሐ ግብር በማዘጋጀት የግእዝን ትንሳኤ እያበሰሩ የግእዝ ቋንቋ ተረካቢ ትውልድ የሚፈጠርበት የሁሉም ቻናል ነው፡፡

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-28 11:22:38


መልካም ዜና

#ለግእዝ_ትምህርት_ፈላጊዎች

ከዚህ በፊት የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በዘመናዊ መልኩ ፊት ለፊት ብዙ ሰዎችን ማፍራት በመቻሌ ደስተኛ ነኝ።

በተጨማሪም ዘመኑ በፈጠረው ቴሌግራም አማካኝነት በርካታ ሰዎች እስከ አራተኛ ዙር በማስተማር ፍሬያማ የሆነ ወጤት ተመዝግቧል በማስተማርም ላይ ነኝ።

አሁን ደግሞ ግእዝ ለጀማሪዎች አንደኛ ዙር በቴሌግራም ለማስተማር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ።

ስለዚህ ማነኛውም ግእዝን በቀላሉ ለመማር ፈቃደኛ የሆነ ሁሉ በዚህ ሊንክ እየገባ እስከ ሐምሌ ፴ (30) ድረስ መመዝገብ ይችላል።

t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk


#ማሳሰቢያ
● ትምህርቱ የሚሠጠው በሳምንት ኹለት ቀን ሲሆን ቀኖቹ ወደፊት ይገለጣሉ።

● ትምህርቱ ለአራት ወራት ያለማቋረጥ ይሠጣል።

● ሌሎች ነገሮችን ከምዝገባ በኋላ እንነጋገርባቸዋለን።


ከናንተ የሚጠበቀው ቀድሞ መመዝገብና ለሌሎች ጎደኞቻችሁ ማጋራት ይኾናል።



መ/ር ኀይለ ኢየሱስ መንግሥት


t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk

t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk

t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk


24 views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-13 06:18:59 ሰላም ለኵልክሙ ኦ! ፍቁራነ ግእዝ

➙እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት በአካል የግእዝ ትምህርትን ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ ሦስት በርካታ ተማሪዎችን ለማፍራት ተችሏል፡፡ቢሆንም ግን ዘመኑን ከመዋጀት አንጻርና ግእዝ ቋንቋን ለሁሉም ከማዳረስ አንጻር በቂ ሆኖ አልተገኘም። ስለዚህ ዘመን በወለደው ቴክኖሎጅ ማስተማር አስፈላጊ መሆኑ ተረጋግጦ ማስተማር ከተጀመረ ሰንበትበት ብሏል።

➙በመሆኑም ግእዝ ለጀማሪዎች በሚል የቴሌግራም ቻናል አንደኛ ዙርና ሁለተኛ ዙር ተመዝግበው በመማር ላይ ሲሆኑ ለሦስተኛ ዙር ለማስተማር ደግሞ ይህ ቻናል ተከፍቷል።

➙ስለዚህ ማነኛውም ግእዝ ቋንቋን ለመማር ፍላጎት ያለው ሁሉ በዚህ ቻናል መመዝገብና መማር ይችላል። ፈጥኖ መመዝገብ ብልህነት ነው። ለበለጠ ማብራሪያ ከምዝገባ በኋላ የምንሰጥ መሆኑን ስንገልጽላችሁ በአክብሮት ነው።
የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይቻላል።

ወደ ቻናሉ መግቢያው ሊንክ

@HaileyesusMengist

መ/ር ኃ/ኢየሱስ መንግሥት
@HaileyesusMengist
ሸር በማድረግ ይተባበሩ
154 views03:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-22 13:42:09 ሰላም ለኵልክሙ!
በዚህ ገጽ የታሰበው ከእኔ ጋር ቢያንስ
ደረጃ ፩ የተማሩ ተማሪዎችን ነው።
ከዚህ በፊት ገጽ ለገጽ ላልተማራችኹ
(ለጀማሪዎች) ደግሞ ራሱን የቻለ ተከታታይ ትምህርት ለመስጠት አስቤአለሁ።

የክፍያውን አከፋፈል በተመለከተ ሌሎች ተማሪዎችም ይሰባሰቡና አሳውቃችኋለሁ።
ብዙም የሚያሳስብ አይኾንም።
171 views10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-21 16:15:06 ሰላም ለኵልክሙ
እንደምን አላችሁ?

ከዚህ በፊት በአካል የግእዝ ትምህርትን
ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ ሦስት በርካታ ተማሪዎችን ለማፍራት ተችሏል፡፡
አብዛኛዎቻችሁ ደግሞ ትምህርቱን
በመከተተል ላይ ሳላችሁ በዓለማችን
ብሎም በሀገራችን በተከሠተው ችግር
ምክንያት ገጽ ለገጽ መቀጠል አልተቻለም፡፡

በመሆኑም ከመካካላችሁ ትምህርቱን በቴሌግራም እንድንቀጥል በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ ነበር፡፡እኔም የአናንተን ጥያቄ
መነሻ በመድረግ ሳስብበት ቆይቻለሁ፡፡

ትምህርቱ ገጽ ለገጽ ሳይሆን በኢንተርኔት አማካኝነት በመኾኑ በድምፅ ለማዘጋጀት (የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች) እንዲሁም
ሌሎች ወጭዎችን ራሴ ሸፍኜ ለመስተማር አቅሜ ስለማይፈቅድ ይህንን ወጭ ለመሸፈን ያስችለኝ ዘንድ ተማሪዎች መጠነኛ ክፍያ
እየከፈሉ ለማስተማር አስቤአለሁ፡፡

በዚህ ትምህርት እንዲካተቱ የምፈለገው
እስከ አሁን ያስተማርኳቸው የ-23-ዙር ተማሪዎችን ሲኾን አብዛኛዎቻችሁ ቢያንስ
የደረጃ አንድን ትምህርት ያጠናቀቃችሁ
በመኾኑ ትምህርቱ ቢኾን ብየ ያሰብኩት
በጥያቄ እና መልስ ነው፡፡

ተማሪው በትምህርት ቀኖች ማንኛውንም
የግእዝ ጥያቄዎች ያለገደብ ያቀርባል፡፡
እኔ ደግሞ ጥያቄዎችን አንድ በአንድ
በማየት እና ጥያቄውን መነሻ በማድረግ
ሰፊ ክለሳ እና ትንተና በጽሑፍ እና በድምፅ ለማዘጋጀት ነው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ተማሪው ይኹን
በሚለው መንገድ ለማስተማር የምችል
በመኾኑ በቴሌግራም ለመማር፣ ለመከለስ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለሚኖረን ቆይታ ከ 2
እስከ ሦስት ወራት ከ 100 እስከ 300 ብር እንደየ አቅማችሁ በፈቃደኝነት ለምትከፍሉ ከዚህ በታች የምጠቅሰውን ሊንክ በመጫን ወደ ትምህርቱ 'ቻናል' መግባት የምትችሉ መኾኑን መግለጽ እወዳለሁ፡፡


ወደ ቻናሉ መግቢያው ሊንክ

https://t.me/joinchat/AAAAAFhbAhb8FDJEEJf5Wg


ማሳሰቢያ
ትምህርቱ ከኹለት ወራት እስከ ሦስት
ወራት የሚቆይ ሲኾን በሳምንት ሦስት ቀን ይሰጣል።
በተረፈ ተማሪዎች በሚፈልጉት መጠን
ነገሮችን ማስተካከል የሚቻል መኾኑን
መጠቆም እወዳለሁ።

ከእናንተ ጋር ለተማሩ ለምታውቋቸው
ጓደኞቻችኹ አጋሩልኝ።

መ/ር ኃይለ ኢየሱስ መንግሥት
149 views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-05-26 12:19:01 Bing: ልሳነ ግእዝ ዘ ኢትዮጵያ / Lisane geez
http://www.lisanegeez.com/
193 views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-05-25 16:58:58

149 views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-03 11:17:57 ➤ሰላም ለኩልክሙ!አርድእተ ግእዝ
➤ይዕቀበኒ ይዕቀብክሙ እግዚአብሔር እምነ ኮነና ለዓለም(ኮረና) በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙሩ"ተዐገሥ ወአጽንእ ልበከ እስከ የኀልፍ መዓቱ ለእግዚአብሔር"።
➤በየወሩ በጉጉት የምንጠብቀው የነበረው ወርኀዊው የግእዝ መርሐ ግብር በኮረና ምክንያት ሁኔታው እስከሚስተካከል ድረስ መርሐ ግብሩ የተቋረጠ መሆን ስናሳውቅ እግዚአብሔር ኮረናን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን እያልን ነው። አዲስ ነገር ሲፈጠር እናሳውቃችኋለን የቅ/ጊዮርጊስን ዝክር ግን በየቤታችሁ ዘክሩት አደራ።

የፕሮግራሙ አስተባባሪ
መ/ር ኀይለኢየሱስ መንግሥት
230 views08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-14 00:00:58 @covid19_ethiopia
273 views21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-13 22:32:42
261 views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-09 23:07:14መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words )

ክፍል ፩

መጠይቃን ቃላት የምንላቸው ነገሮችን በፈለግነው መንገድ እንድንጠይቅ የሚያረጉን ናቸው።

እነሱም (እሉኒ) የሚከተሉት ናቸው።

መኑ ➾ ማን | Who

ምንት ➾ ምን | What

ማእዜ ➾ መቼ | When

አይቴ ➾ የት | Where

አይ ➾ የቱ | Which

እፎ ➾ እንዴት | How

እስፍንቱ ➾ ስንት | How much


#መጠይቃዊ_ቃሎች #መጀመሪያ
መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@GeezEnemar
40 views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ