Get Mystery Box with random crypto!

Meserete Ge'ez

የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez M
የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez
የሰርጥ አድራሻ: @meseretegeez
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.99K
የሰርጥ መግለጫ

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።
ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-
ስልክ ፦ 0977682046

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-02-18 21:17:28 Meserete Ge'ez pinned a photo
18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-18 15:18:00

1.5K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 13:10:11
ሰላም፡ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለዐቢይ ጾም አደረሳችሁ እያልን

እነሆ በዐቢይ ጾም መጀመሪያ "ግእዝን በአንድ ወር" ኮርሳችን በ፭ኛ ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመጀመር ምዝገባ እያጠናቀቅን እንገኛለን።

በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን በመጨረሳችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን ዕንወቅ።


የሚሰጠው ትምህርት፦ የግእዝ ቋንቋ መሠረት
የሚጀምርበት ቀን፦ የካቲት 13
የሚሰጥበት መንገድ፦ በቴሌግራም


የመመዝገቢያና የበለጠ ማብራሪያ ቦታ
[https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link]


+ ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID ቁጥር በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ

መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046
1.5K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 04:13:11
“አቤቱ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ ስማን"
መዝ 64፥5

https://youtube.com/shorts/qpW6zoVhhig?feature=share

@MesereteGeez
933 viewsedited  01:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 21:42:37
የቤተክርስቲያናችንን ኢ.ኦ.ተ.ቤ መገናኛ ብዙኃን ሥርጭት EOTC TV የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ያልተቀላቀላችሁ SUBSCRIBE በማድረግ ዘመቻውን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይላኩ...

የዩቲዮብ ገጽ
http://www.youtube.com/c/eotctv
የፌስ ቡክ ገጽ
https://www.facebook.com/eotctvchannel
2.9K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 08:22:09
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝ እና አማርኛ


@MesereteGeez
@MesereteGeez
@MesereteGeez
Share - Like - Join
2.3K viewsedited  05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 03:46:15







2.1K views00:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 13:31:08 Channel photo updated
10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 10:00:34
ሰላም ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ፤ እነሆ "ግእዝን በአንድ ወር" ኮርሳችን በ፭ኛ ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በመጀመራችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን ዕንወቅ።

የሚሰጠው ትምህርት፦ የግእዝ ቋንቋ መሠረት
የሚሰጥበት መንገድ፦ በቴሌግራም


የመመዝገቢያና ማብራሪያ ቦታ [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link]

+ ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID ቁጥር በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ

መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046
2.4K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 00:04:53

255 views21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ