Get Mystery Box with random crypto!

Meserete Ge'ez

የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez M
የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez
የሰርጥ አድራሻ: @meseretegeez
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.99K
የሰርጥ መግለጫ

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።
ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-
ስልክ ፦ 0977682046

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-10-30 10:52:36 አካለ ሰብእ (የሰውነት ክፍሎች)
ክፍል ፪


ጸንቢል ➺ ቅንድብ
ሕልቅ ➺ አገጭ
ሕንብርት ➺ እንብርት
ከርስ ➺ ሆድ

ጥብ ➺ ጡት
ጽፍር ➺ ጥፍር
ገቦ ➺ ጎን
መንበር ➺ መቀመጫ

ብርክ ➺ ጉልበት
ክሣድ ➺ አንገት
መጉረጽ ➺ ቁርጭምጭሚት
እግር ➺ እግር


#የሰውነት_ክፍሎች
-▣ ✦✧ ▣-
መሠረተ ግእዝ
▯ @MesereteGeez ▯
2.8K views07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 09:11:55
"ቡራኬ መጽሐፍ ዘልሳነ ግእዝ " የመጽሐፍ ምረቃ

➺ በመምህርት ኑኀሚን ዋቅጅራ

➺ ጥቅምት ፳ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ከቀኑ ፮ ሰዓት ጀምሮ

➺ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ
5.1K viewsedited  06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 20:46:30 መሠረታዊ ቃላት

አካለ ሰብእ ( የሰውነት ክፍሎች )
ክፍል ፩


ስእርት ➺ ጸጉር
ገጽ ➺ ፊት
ዐይን ➺ ዐይን
ፍጽም ➺ ግንባር

አንፍ ➺ አፍንጫ
ልሳን ➺ ምላስ
አፍ ➺ አፍ
አስናን ➺ ጥርስ

ከንፈር ➺ ከንፈር
መልታሕት ➺ ጉንጭ
እዝን ➺ ጆሮ
እድ ➺ እጅ


#የሰውነት_ክፍሎች
-▣ ✦✧ ▣-
◎ መሠረተ ግእዝ ◎
▯ @MesereteGeez ▯
5.0K viewsedited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 09:05:57 Meserete Ge'ez pinned a photo
06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 10:28:46
ሰላም ለኵልክሙ  !
"ግእዝን በአንድ ወር" በ፪ኛ ዙር የኦንላይን የግእዝ ቋንቋ ሥልጠና መማር ለምትፈልጉ ሁሉ ፤


ለመመዝገብ @MGeez24


ለበለጠ መረጃ 0977682046 ይደውሉ


  መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez
2.4K viewsedited  07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 22:03:11
፫. ወዳዊትኒ ወለደ .........
Anonymous Quiz
35%
ሀ. ሰሎሞን
6%
ለ. ሰሎሞነ
40%
ሐ. ሰሎሞንሃ
20%
መ. ለሰሎሞን
392 voters993 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 22:00:29
፪. ወውእቱ መጽአ ኀቤየ ........ ይረውጽ
Anonymous Quiz
56%
ሀ. እንዘ
28%
ለ. ከመ
11%
ሐ. ኀበ
5%
መ. መንገለ
372 voters1.1K views19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 21:58:15
፩. እምአይቴ ዘመጽአ ............እንግዳ
Anonymous Quiz
59%
ሀ. ዝ
11%
ለ. ዘ
17%
ሐ. ኪያሁ
13%
መ. ዚአሁ
385 voters1.1K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 14:33:41 Meserete Ge'ez pinned « ሰላም ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ፤ እነሆ "ግእዝን በአንድ ወር" በ፪ኛ ዙር የኦንላይን ሥልጠና ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በመጀመራችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን እንወቅ። የሚሰጠው ትምህርት፦ መሠረተ ግእዝ የትምህርት ርዝመት፦ 4 ሳምንታት የሚሰጥበት መንገድ፦ በቴሌግራም…»
11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 06:00:38 ሰላም ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ፤ እነሆ "ግእዝን በአንድ ወር" በ፪ኛ ዙር የኦንላይን ሥልጠና ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በመጀመራችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን እንወቅ።

የሚሰጠው ትምህርት፦ መሠረተ ግእዝ
የትምህርት ርዝመት፦ 4 ሳምንታት
የሚሰጥበት መንገድ፦ በቴሌግራም
ማጠናቀቂያ ቀን፦ ኅዳር 5 ፡ 2015
ማጠናቀቂያ ዋጋ፦ የምስክር ወረቀት (Certificate)


መመዝገቢያ ቦታ @MGeez24 ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን።


ሠናይ፡ጊዜ።
መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046
1.5K viewsedited  03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ