Get Mystery Box with random crypto!

Meserete Ge'ez

የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez M
የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez
የሰርጥ አድራሻ: @meseretegeez
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.99K
የሰርጥ መግለጫ

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።
ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-
ስልክ ፦ 0977682046

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-12-01 07:27:44
ሰላም ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ፤ እነሆ "ግእዝን በአንድ ወር" በ፫ኛ ዙር የኦንላይን ሥልጠና ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በመጀመራችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን እንወቅ።

የሚሰጠው ትምህርት፦ የግእዝ ቋንቋ ለጀማሪዎች
የትምህርት ርዝመት፦ 4 ሳምንታት
የሚሰጥበት መንገድ፦ በቴሌግራም


የመመዝገቢያና ማብራሪያ ቦታ [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link]

+ ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።

መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046
1.2K views04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 07:27:35 ምዝገባ እየሞላን ነው'ና ያልተመዘገብን እንዳያመልጠን።
1.4K views04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 16:32:50 Meserete Ge'ez pinned a photo
13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 15:54:09
ሰላም ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ፤ እነሆ "ግእዝን በአንድ ወር" በ፫ኛ ዙር የኦንላይን ሥልጠና ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በመጀመራችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን እንወቅ።

የሚሰጠው ትምህርት፦ የግእዝ ቋንቋ ለጀማሪዎች
የትምህርት ርዝመት፦ 4 ሳምንታት
የሚሰጥበት መንገድ፦ በቴሌግራም


የመመዝገቢያና ማብራሪያ ቦታ [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link]

+ ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።

መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046
314 views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 09:37:32 መዝገበ ፊደል
እም ኪዳነ ወልድ ክፍሌ
፲፱፻፳፮ ዓም

#አጋዥ #መጽሐፍ
○ መሠረተ፡ግእዝ
Telegram.me/GeezEnemar
Telegram.me/GeezEnemar

@GeezEnemarbot
1.2K views06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 09:14:43
ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ

ኅዳር ፲ ቀን 2015 ዓ.ም

@MesereteGeez
@MesereteGeez
1.3K viewsedited  06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 13:45:15

170 views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 22:06:52 Meserete Ge'ez pinned a photo
19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 22:03:53
#የነገ_ቤቴ

የመርጡለ ማርያም ቅኔ መምህሩ ሊቀ አእላፍ ዳበኩሉ ዳምጤ አንድ ወቅት ያጫወቱኝ ዛሬ ድረስ ያሳስበኛል። እንዲህ አሉ
"ይኼ ሁሉ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ካቴድራል መስሎ መታነፁ እና ማማሩ ጥሩ ነው። የአብነት ትምህርት ቤቱን ችላ ብሎ መቀጠሉ ግን ነገ ማን ሊያገለግልበት ነው? ጉባኤ ቤቱም እንዳይፈታ መሥራት ያስፈልጋል።"

ከዚያ በኋላ ለጉባኤ ቤት ህልውና በሚተጉ ሰዎች እቀናለሁ። #የነገ_ቤቴ ባለ 50 ብር ዘመቻም ዓላማው ይኼው ነው። ቅን ሰዎች ቻግኒ ለሚገኘው ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም አብነት ት/ቤት ሕንጻ ግንባታ ማስፈጸሚያ የገቢ ማሰባሰቢያ የበረከት ዘመቻ ጀምረዋል። አካውንት ቁጥሮችም:-

1000506664277
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

34071012
አቢሲኒያ ባንክ

2471119128009015
ዓባይ ባንክ

ከተጓዡ ጋዜጠኛ ፌስቡክ ፔጅ የተወሰደ

@MesereteGeez
@MesereteGeez
739 viewsedited  19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 09:36:35
ለመጀመሪያ ጊዜ በግእዝ ቋንቋ ከአንደኛ እስከ አሥረኛ ክፍል የማስተማሪያ መጻሕፍት እየተመረቀ ይገኛል!

በሀገርም በቤተ ክርስቲያንም ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በግእዝ ቋንቋ ከአንደኛ እስከ አሥረኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚውል 10 የማስተማሪያ መጻሕፍት ታትሞ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 20 ቀን 2015 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ እየተመረቀ ይገኛል።

የመጽሐፍቱ ዝግጅት 15 ዓመታት እንደፈጀ የመጻሕፍቱ አዘጋጅ የሆነችው መምህርት ኑኃሚን ዋቅጅራ ገልጻለች።

እስከ 12ተኛው ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ የነበረው የግእዝ ቋንቋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአደራ እናት ሆና ጠብቃ አቅፋ የያዘችው እና እየተገለገለችበትም ነው ያለችው መምህርቷ የግእዝ ቋንቋ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ እና የአንድ ማኅበረሰብ ብቻ ተደርጎ የሚታሰበው ልክ አለመሆኑን ገልጻ ዛሬ ላይ ያጣነውን ማንነት ለማግኘት ወደ ትላንት መመለስ አለብን ስለዚህም ሁሉም ሰው እና ታዳጊ ሕፃናት የግእዝ ቋንቋን እንዲማሩ ታስቦ መጻሕፍቱ ታትመው መመረቃቸውን መምህርቷ ገልጻለች። መምህርት ኑኃሚን አክላም "ሁሉም ሰው በመጻሕፍቱ እንዲማር እና የግእዝ ቋንቋን እንዲያውቅ መልዕክት አስተላልፋለች።

በምርቃት መርሐ ግብሩ ላይ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ጨምሮ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ መምህራነ ወንጌል እንዲሁም ዘማርያን፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች እና በርካታ ምዕመናን ተገኝተዋል።

መምህርት ኑኃሚን ዋቅጅራ በስፔሻል ኒድ የመጀመሪያ ዲግሪ ከዲላ ዩኒቨርስቲ፣ በነገረ መለኮት የመጀመሪያ ዲግሪ ከቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በግእዝ ሥነ ድርሳን በማስተርስ ዲግሪ ተመርቃለች።

ተሚማ ዘግቦታል

@MesereteGeez
@MesereteGeez
2.1K viewsedited  06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ