Get Mystery Box with random crypto!

Meserete Ge'ez

የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez M
የቴሌግራም ቻናል አርማ meseretegeez — Meserete Ge'ez
የሰርጥ አድራሻ: @meseretegeez
ምድቦች: ቋንቋዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.99K
የሰርጥ መግለጫ

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።
ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-
ስልክ ፦ 0977682046

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-01 21:11:22 Live stream finished (2 hours)
18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 18:38:13 Live stream started
15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 16:19:22 Live stream scheduled for May 1 at 16:00
13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 06:24:58
ሰላም፡ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ
እነሆ በአዲስ መልኩ ተመልሰን የ"ግእዝን በአንድ ወር" ኮርሳችንን በ፯ኛው ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመስጠት ምዝገባ ጀምረናል።

በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ለጀማሪዎች ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን በመጨረሳችን ከታች በተቀመጠው መሠረት በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን እናጥና ዕንወቅ።


የሚሰጠው ትምህርት፦ የግእዝ ቋንቋ መሠረት (መሠረተ ግእዝ)
የሚጀምርበት ቀን፦ ግንቦት 2
የሚሰጥበት ቦታ ፦ በቴሌግራም


...........................
የመመዝገቢያና የበለጠ ማብራሪያ ቦታ በዚህ ገብተው ያግኙ
[https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link]
..........................................................

ሞልተው እንደጨረሱ @Geez202 በዚህ ገብተው ID በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ + ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።


መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046
18.9K viewsedited  03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 13:35:14
ሰላም ቤተሰቦቻችን ፡ እነሆ በ"ግእዝን በአንድ ወር" ኮርሳችን ባለፉት ዙሮች ሲማሩ ከቆዩ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጤት አምጥተው ያጠናቀቁ ተማሪዎችን የምናወዳድርበት የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር ነው።

የፊታችን ሰኞ ከሰዓት 9፡45 ጀምሮ በመሰባሰብ ይህንን የትምህርት መርሐ ግብር እንድንታድም በአክብቶት እንጣራለን።

በ @MesereteGeez ቴሌግራም ቻናል VoiceChat ይጠብቁን። ሼር እያደረግን ሌሎችንም እናሳትፍ። መልካም ጊዜ።
.......................................................
መሠረተ ፡ ግእዝ 2015 ዓ.ም https://www.YouTube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
4.7K views10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 09:12:16
877 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 17:24:59

1.6K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 08:25:18
በሰሙነ ሕማማት እየሰገድን የምንቀበላቸው ተሰጥዖ


መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez ◦ @MesereteGeez
@MGeez24
1.7K views05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 07:23:14
ሩሲያ የአማርኛን ቋንቋ በሩሲያ ትምህርት ቤቶች ማስተማር ልትጀምር መሆኗን አስታውቃለች።


በሞስኮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የእስያ እና የአፍሪካ ሀገራት ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር አሌክሲ ማስሎቭ እሁድ እለት በሩሲያ-አፍሪካ አለም አቀፍ የፓርላማ ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት ሩሲያ የአፍሪካ ቋንቋዎችን አማርኛንና ስዋሂሊን በሩሲያ ትምህርት ቤቶች ለማስተማር እየተዘጋጀን ነው ብለዋል።

እንደሚታወቀው ቻይና አማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ዲግሪ እያስተማረች ነው። ትምህርቱ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) መሰጠት ጀምሯል። ከጀርመን ታዋቂ ከሆኑት ዩኒቨርስቲዎች አንዱ የሆነው ሀምቡርግ ዩኒቨርሰቲ የአማርኛ ት/ ት ማስተማር ከጀመረ መቶ ዓመት አልፎታል።

አማርኛ ቋንቋን በ2007 ዓ.ም.የአፕል የቴክኖሎጂ ማዕከል አማርኛን ከዓለም ግዙፍ ቋንቋዎች ተርታ መድቦ የቴክኖሎጂ ቋንቋ አድርጎታል። በ2008 ዓ.ም. የጎግል የቴክኖሎጂ ማዕከል የመተርጎሚያ ቋንቋ አድርጎታል። Dstv'ም የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣የኦሊምፒክ ውድድሮችን ጨምሮ የእንግሊዝ ኘሪሚየር ሊግ ፣ የስፔን ላሊጋ ፣ የጣሊያን ሴ ሪ ኤ እንዲሁም ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን በአማርኛ ቋንቋ እንዲተላለፉ ከወሰነ አመት አስቆጥሯል።

አማርኛ በUS አሜሪካ የመንግስት ቋንቋም ነው። እንዲያውም በአሜሪካዋ ቨርጂኒያ ግዛት አሌክሳንድሪያ ዳሽ የሚባለው የከተማ አውቶቢስ ላይ "እንኳን ወደ WESTEND በደህና መጣችሁ!" የሚል ጽሁፍ ማየትም የተለመደ ነው።

@MesereteGeez
1.0K viewsedited  04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 12:22:59

1.4K views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ