Get Mystery Box with random crypto!

ሣልስ ቅጽል አኀዝ አሓዲ ➺ አንድ አድራጊ ከላኢ ➺ ኹለት አአድራጊ ሠላሲ ➺ ሶስት አድራ | መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

ሣልስ ቅጽል አኀዝ

አሓዲ ➺ አንድ አድራጊ

ከላኢ ➺ ኹለት አአድራጊ

ሠላሲ ➺ ሶስት አድራጊ

ረባዒ ➺ አራት አድራጊ

ኀማሲ ➺ አምስት አድራጊ

ሰዳሲ ➺ ስድስት አድራጊ

ሰባዒ ➺ ሰባት አድራጊ

ሰማኒ ➺ ስምንት አድራጊ

ተሳዒ ➺ ዘጠኝ አድራጊ

ዐሣሪ ➺ ዐሥር አድራጊ

ክፍላዊ አኀዝ

መንፈቅ ➺ እኩሌታ /ግማሽ/ ➺ ፩/፪

ሣልሲት ➺ ሦስትያ /ሲሶ/ ➺ ፩/፫

ራብዒት ➺ አራትያ /ሩብ/ ➺ ፩/፬

ኃምሲት ➺ አምስትያ ➺ ፩/፭

ሳድሲት ➺ ስድስትያ ➺ ፩/፮

ሳብዒት ➺ ሰባትያ ➺ ፩/፯

ሳምኒት ➺ ስምንትያ ➺ ፩/፰

ታስዒት ➺ ዘጠንያ ➺ ፩/፱

ዓሥሪት ➺ ዐሥርያ ➺ ፩/፲

የዩቱዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
የቲክክቶክ አካውንት
http://tiktok.com/@meseretegeez
የፌስቡክ አካውንት
http://Fb.me/MesereteGeez
የቴሌግራም አካውንት
@MesereteGeez