Get Mystery Box with random crypto!

💎ስለ ማርያም አማላጅነት እንመሰክራለን✍

የቴሌግራም ቻናል አርማ join_maryam_amalajinet_telegram — 💎ስለ ማርያም አማላጅነት እንመሰክራለን✍
የቴሌግራም ቻናል አርማ join_maryam_amalajinet_telegram — 💎ስለ ማርያም አማላጅነት እንመሰክራለን✍
የሰርጥ አድራሻ: @join_maryam_amalajinet_telegram
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 34.51K
የሰርጥ መግለጫ

የዚህ ቻናል አላማ ስለ ድንግል ማርያም,ፃድቃን,መላእክት እና ሰማእይታት አማላጅነትና ገድል ተአምራታቸውን እንዲሁም ክብራቸውን መመስከር ነው። ለህይወታችን ለሚገጥሙን ፈተናዎች አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ መልእክቶች ይገኙበታል።

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-12-01 07:22:50
እንኳን ለፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ።
የፅዮኗ እመቤት በያለንበት ፀሎት ልመናችንን ትስማን
13.2K views04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 06:33:08
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ
የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ አይለየን
12.9K views03:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-25 09:53:23 "እግዚአብሔር ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያስገዛልህ!" አቡነ አረጋዊ።

የናግራን ሰማዕታትን በግፍ መገደል የመገልጽ ደብዳቤ ሊቃነ ጳጳሳት ወደ ኢትዮጵያው ንጉሥ ወደ ዐፄ ካሌብ ላኩለት፡፡ ዐፄ ካሌብም መልእክቱን ከተረዳ በኋላ ወደ ብፁዕ አቡነ አረጋዊ እንዲህ ሲል መልእክት ላከ፣ ‹ፊንሐስ የተባለ አረማዊ የናግራን ክርስቲያኖችን ደም በከንቱ ያፈሰሰ፣ ቤተክርስቲያንን የመዘበረና ያጠፋ ፍጹም የእግዚአብሔር ጠላት ወደሚሆን ሄጄ እዋጋው ዘንድ ተዘጋጅቻለሁ፡፡ ስለዚህ አባቴ ሆይ! አንተም በበኩልህ ጸሎት አድርግልኝ፣ የጻዲቅ ጸሎት ትራዳለች፣ ኃይልንም ታሰጣለች፣ በጠላት ላይ ድልንም ታቀዳጃለችና› ሲል ላከበት፡፡

አባታችን አቡነ አረጋዊም ለንጉሡ ጭፍሮች ‹ወደ ጦሩ ግንባር ሂድ፣ እግዚአብሔር ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያስገዛልህ፣ ለአንተም ግርማ ሞገስ ይስጥህ፣ በሰላም ይመልስህ› ብለው መርቀው ሸኝተውታል፡፡ ዐፄ ካሌብም ወደ ናግራን ዘምቶ ከሓ'*ዲ*'ውን የአይሁድ ንጉሥ ፊንሐስን ከገደለውና ጦሩን ሁሉ ደምስሶ በማጥፋት የክርስቲያኖቹን ደም በሚገባ ተበቀለ፡፡ በአንጾኪያ፣ በእስክንድሪያ፣ በሮም፣ በቊስጥንጥንያና በዓለም ላይ ያሉ ክርስቲያኖች ሁሉ ይህን ሲሰሙ በእጅጉ ተደሰቱ፡፡ ይህም የሆነው በ525 ዓ.ም ነው፡፡

ዐፄ ካሌብ ወደ አቡነ አረጋዊ "የእግዚአብሔርን ጠላት ሔጄ እዋጋው ዘንድ ተዘጋጅቻለሁና አባቴ በጸሎት አስቡኝ" በማለት መልእከት ሲልክባቸው እርሳቸውም የሰጡት መልስ "እግዚአብሔር ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያስገዛልህ!" የሚል ነበር። የእነ ዐፄ ካሌብ የእነ አቡነ አረጋዊ አምላክ የቅድስት ኢትዮጵያን ጠላቶች አጥፍቶ ትንሣኤዋን ያሳየን።

"እግዚአብሔር ደብረ ሃሌሉያ የተባለች ደብረ ዳሞን መርጧታልና ለአቡነ አረጋዊ ማደሪያው ትሆን ዘንድ ወዷታልና እርሷ ለዘለዓለሙ ማደሪያውና መሠወሪያው ናት" ቅዱስ ያሬድ ለደብረ ዳሞ የዘመረላት ዝማሬ ነው።

አቡነ አረጋዊ፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ብርሃኗ የሆነ ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ እና ንጉሥ በዐፄ ገብረ መስቀል ሦስቱ ቅዱሳን አብረው ብዙ ታሪኮችን ፈጽመዋል፡፡ ገዳማትን ላይ በመዟዟር ቅዱስ ያሬድ ዜማን ሲያስተምር ንጉሡ ደግሞ የቤተ ክርስቲያንን ይዞታ ያስፋፉና ቋሚ መተዳደሪያ ይሰጡ ገዳማቱን ያጠናክሩ ነበር፡፡ አቡነ አረጋዊ ደግሞ አብረው ምኩስናን ያስፋፉ ነበር፡፡ ሦስቱም ይህን ተግባራዊ እንዳደረጉ ለማሳያ ይሆን ይሆን ዘንድ ቅዱስ ያሬድ 3 ዓመት ዝማሬ መዋሥዕት ያስተማረባትንና ዛሬም ድረስ ማስመስከሪያ የሆነችውን እጅግ ጥንታዊቷን ዙር አባ ጽርዓ አርያም አቡነ አረጋዊ ገዳም አንዷ ናት።

@ ከገድላት አንደበት
12.9K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-06 15:32:32
“ሰማዕታት የዚችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ፤ ደማቸውን ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ፤ ስለ መንግሥተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ፡፡”
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

በረከታቸው ይደርብን
12.6K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-27 19:12:39
ዛሬ በሰማይ የመስቀል በዓል ነው ለአሕዛብም በምድር ነገሠ።
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
12.6K views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 18:59:29 እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገራችሁ
2016 የሀዘን ሳይሆን የደስታ ዜናን እምንሰማበት
ከክፉ ምኞት በስተቀር ምኞታችን እውን እሚሆንበት ያድርግልን
13.6K views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-02 12:42:45 እግር የሚችለውን እየለካ ይራመዳል። እጅም የሚችለውን መጥኖ ይይዛል። ዓይንም በአቅሙ ልክ ይመለከታል።
ምላስ ግን  ከአቅሟ በላይ ታወራለች።  ሰው ታጋድላለች፣ ትዳር ትበትናለች፣ ሀገር ታምሳለች፣ ጦርነት ትለኩሳለች።
ጠቢብ በልኩ የሚያወራ ነው።!
13.5K views09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-22 12:29:33
የክርስቶስ የትንሳኤው ምሳሌ ለሚሆን የስጋሽ ትንሳኤ ሰላምታ ይገባል። የቃልኪዳኗ እመቤት ሆይ የሀገራችንን ትንሳኤ እናይ ዘንድ እንማልድሻለን። እንኳን ለዚህች ለተቀደሰች ቀን አደረሳችሁ።
14.1K views09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-05 09:21:22
ብዙዎቻችን በጉጉት የምንጠብቀው
ፆመ ፍልሰታ ሰኞ ነሐሴ 1 ይጀምራል።
ፆሙ በረከትን እምናገኝበት ያድርግልን
12.7K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-03 22:08:00
" ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ፈጽመው ይገደሉ፤ ደማቸው በላያቸው ነው።"
(ኦሪት ዘሌዋውያን 20:13)
12.6K views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ