Get Mystery Box with random crypto!

Inspire Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia I
የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @inspire_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 162.68K
የሰርጥ መግለጫ

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-09-22 20:52:43
የመጨረሻ ቀን ስልጠና

አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ስልጠናችን 5ተኛ ቀን ላይ ደርሰናል !

በዛሬው ስልጠናችን ከማንያዘዋል እሸቱ እና ዮፍታዊ ትልቅ የህይወት ትምህርት እንማራለን

ሁላችሁም በሰዓታችሁ ተገኙ !

ስልጠናው ከደቂቃዎች በኋላ በቴሌግራም ላይቭ ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ላይቭ የምንገባበትን የቴሌግራም ግሩኘ ማግኘት ትችላላችሁ

https://t.me/+MlhiBAaW3GRlODc0

3፡00 ላይ እንገናኝ
' ላይፍ ኮች ዳኒ '
22.4K views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-21 20:01:30 ተጋብዘዋል !

አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ስልጠናችን 4ተኛ ቀን ላይ ደርሰናል !

የፈንዲሻ ሰዓትን በማስመልከት ለሁሉም ሰው ክፍት አርገነዋል

በዛሬው ስልጠናችን ከሰዉ ጋር ያለ ግንኙነታችንን

ጤናማ
ሰላማዊ እና
የሚያሳድገን ለማድረግ የምንችልበትን ጥበብ እናያለን

ስልጠናው በቴሌግራም ላይቭ ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ላይቭ የምንገባበትን የቴሌግራም ግሩኘ ማግኘት ትችላላችሁ

https://t.me/+MlhiBAaW3GRlODc0

3፡00 ላይ እንገናኝ
' ላይፍ ኮች ዳኒ '
14.7K viewsedited  17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-21 08:43:23
በከባድ ፈተና ውስጥ ራስህን መፍጠር እንደምትችል ታውቃለህ ?

የህይወትህ አስቸጋሪ ወቅት ላይ ልትሆን ትችላለህ ምኑን ከምኑ እንደምታቻችል ፣ ወቅቱ ለስራህ አልመች ብሎህ የትኛውን ማስቀደም እንዳለብህ ፣ የቱን መተው እንደሚጠበቅብህ መላቅጡ ጠፍቶህ ይሆናል ፤ አይዞህ ብዙ ሰው ጋር ይሄ ስሜት አለ ።

ችግሩን መካድ አይጠበቅብህም 'በጥበብ' ማለፍ ግን ትችላለህ !

ህይወትህን ለመቀየር አንድ ውሳኔ በቂ ነው !

ለ 6 ሳምንት ስለሚሰጠዉ የአመለካከት ለዉጥ ስልጠናችን መረጃዉ አለህ ?

ከዚህ በፊት በስልጠናችን የተሳተፉ ሰዎች ካገኟቸዉ ጥቅሞች መሃል

በሰዎች ጉዳይ አብዝተዉ ከመጨነቅ ተላቀዉ የሚያምኑበትን ማድረግ ጀምረዋል።

በራስ መተማመናቸዉን በእጥፍ ጨምረዋል።

የኋላ ታሪካቸዉን እርግፍ አድርገዉ ትተዉ አዲስ ህይወት ጀምረዋል።

ጀምሮ የማቆም ባህሪያቸዉን አስወግደዋል።

የሚገባቸዉን ለመጠየቅ ድፍረት አግኝተዋል።

ከአላማቸዉ ተገናኝተዋል።

ስልጠናዉ በሳምንት ሁለቴ ቅዳሜ እና ረቡዕ ይሰጣል !

በተለያዩ አማራጮች የቀረበ ሲሆን ፤ ከየትኛዉም የአለም ክፍል ከቤታችሁ ሆናችሁ በ ‘ኦንላይን’ መከታተል ትችላላችሁ !

23ተኛዉ ዙር ስልጠና የፊታችን ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !

Dubai, UAE - 10:00 PM
California, US - 11:00 AM
Saudi - 9:00 PM
London, UK - 7:00 PM
Berlin, Germany - 8:00 PM


ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ !

+251944314544 ይደውሉ

በቴሌግራም እንዲሁም በ ‘ዋትስአኘ’ መልዕክት ያስቀምጡ

የቅዳሜ ሰዉ ይበለን
19.0K views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-20 20:08:30
ሰበር ዜና !

አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ስልጠናችን 3ተኛ ቀን ላይ ደርሰናል !

ዛሬ በልዩ ሁኔታ ስልጠናችንን ለሁሉም ሰው ክፍት አርገነዋል

የዛሬው ተጋባዥ እንግዳችን ይቅርታን ከቃል በላይ ኖሮት ያስተማረን ዳግማዊ አሰፋ ነው !

ስልጠናው በቴሌግራም ላይቭ ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ላይቭ የምንገባበትን የቴሌግራም ግሩኘ ማግኘት ትችላላችሁ

https://t.me/+MlhiBAaW3GRlODc0

3፡00 ላይ እንገናኝ
' ላይፍ ኮች ዳኒ '
20.4K views17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-18 09:10:16 የቪአይፒ ሰልጣኞች ተጨማሪ ጥቅሞች !

መሳተፍ የምትፈልጉ ብቻ !

" ቪአይፒ መመዝገብ እፈልጋለሁ? " ብላችሁ

+251944314544  ወይም
@InspireEthiopia_Therapy

በቴሌግራም ላኩልን

በሰዓታችን እንገናኝ ፤ መልካም ቀን
14.0K viewsedited  06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-18 09:10:16 በስልጠናው የምታገኙት ጥቅም !
14.0K viewsedited  06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-18 09:10:16   በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ስልጠናችን ዛሬ ይጀምራል !

ስልጠናው በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !

Dubai, UAE  - 10:00 PM
California, US - 11:00 AM
Saudi - 9:00 PM
London, UK - 7:00 PM
Berlin, Germany - 8:00 PM


በስልጠናው የሚገኙ ተጋባዥ እንግዶች ታውቀዋል !
13.4K viewsedited  06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-17 08:27:41 አንተ ካመንክበት ማረጋገጫ አትጠብቅ ፤ አዎ ሁሉም ሰው አንተ የታየህ አይታየውም አንተ የተሰማህ አይሰማውም ስለዚህ ራስህን ብቻ አሳምን ለራስህ ብቻ እርግጠኛ ሁን ከዚያም መንገድህን ቀጥል !

የተባረከ ሰንበት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
18.9K views05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-16 20:01:41 ከባድ ጊዜያት የጥንካሬ ቁልፎች ናቸው ፤ ስራህ ሲበላሽብህ የፍቅር ግንኙነትህ ላይ ችግር ሲያጋጥምህ የተለያዩ ነገሮች ወደአንተ ሲመጡ ያንን ጊዜ በሚገባ ተጠቀምበት ነገህን የተሻለ ለማድረግ የሚረዳህ ትልቁ ቁልፍህ ነው እና ራሰህን እይበት !

ቆንጆ ምሽት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
21.7K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-16 08:14:44 2 ቀን ቀረዉ !

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የአዲስ አመት ስልጠናችን የፊታችን ሰኞ ይጀምራል !

ሀሙስ በፈንዲሻ ሰዓታችን በተወያየነው መሰረት በተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች እየሰሩ ምሳ መመገብ ለማይችሉ አባት እናቶቻችን ለማገዝ እናም ለህይወት ስንቅ የሚሆነው ስልጠናችን ላይ ለመሳተፍ ብዙ ቤተሰቦቻችን ቃል ገብታችኋል !

የአዲስ አመት ስልጠናውን በተለያዩ ምክንያቶች መውሰድ ላልቻሉ ቤተሰቦችም VIP ስልጠናው ላይ እንዲሳተፉ እያገዛችሁ ላላችሁ ከልባችን እያመሰገንን ፤ ቃል ገብታችሁ የነበራችሁ አሁንም ማገዝ የምትፈልጉ

በቴሌግራም : @InspireEthiopia_Therapy

+251944314544

ያናግሩን !

ስለ በጎ ፈቃዳችሁ እናመሰግናለን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
23.9K views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ