Get Mystery Box with random crypto!

Inspire Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia I
የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @inspire_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 162.42K
የሰርጥ መግለጫ

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-09-16 08:14:44 2 ቀን ቀረዉ !

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የአዲስ አመት ስልጠናችን የፊታችን ሰኞ ይጀምራል !

ሀሙስ በፈንዲሻ ሰዓታችን በተወያየነው መሰረት በተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች እየሰሩ ምሳ መመገብ ለማይችሉ አባት እናቶቻችን ለማገዝ እናም ለህይወት ስንቅ የሚሆነው ስልጠናችን ላይ ለመሳተፍ ብዙ ቤተሰቦቻችን ቃል ገብታችኋል !

የአዲስ አመት ስልጠናውን በተለያዩ ምክንያቶች መውሰድ ላልቻሉ ቤተሰቦችም VIP ስልጠናው ላይ እንዲሳተፉ እያገዛችሁ ላላችሁ ከልባችን እያመሰገንን ፤ ቃል ገብታችሁ የነበራችሁ አሁንም ማገዝ የምትፈልጉ

በቴሌግራም : @InspireEthiopia_Therapy

+251944314544

ያናግሩን !

ስለ በጎ ፈቃዳችሁ እናመሰግናለን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
23.9K views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-15 08:06:57
የፊታችን ሰኞ ይጀምራል !

" በየአመቱ ራሳችንን ለመቀየር እቅድ እናወጣለን ፤ በ2016 ራሳችንን ለመሆን ዝግጁ ነን ? "

አዲስ አመት : አዲስ ማንነት በሚል ርዕስ በ 'ላይፍ ኮች ዳኒ' የተዘጋጀውን በምስሉ ላይ የምታዩአቸው ተጋባዥ የህይወት ስኬት አሰልጣኞች ልምዳቸውን እና እውቀታቸውን የሚያጋሩበት ልዩ የ'ኦንላይን' ስልጠና አሁኑኑ ተቀላቀሉ ።

ከየትኛውም የአለም ክፍል ሆናችሁ ስልጠናውን ከቤታችሁ በምቾት መከታተል ትችላላችሁ ፤ ከመስከረም 7 አስከ 11 ለተከታታይ 5 ቀናት ይሰጣል።

ስልጠናው 5ቱንም ቀናት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !

ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ

+251944314544 ይደውሉ

ቴሌግራም : @InspireEthiopia_Therapy

እንዲሁም በቴሌግራም እና ዋትስአኘ መልዕክት ያስቀምጡ !

መግቢያ ነፃ VIP : 1000 ብር ብቻ

ስልጠናውን 'VIP' ስትመዘገቡ ራሳችሁን ከመጥቀም አልፎ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች በስማችሁ 5 ምሳ ትችላላችሁ !
13.2K views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-14 21:09:09 https://www.youtube.com/live/-NMRHdBSR-E?si=5q55GP2DVYtOs9pU
17.3K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-14 21:03:25 የፈንዲሻ ሰዓታችን ተጀምሯል !

ቴሌግራም ላይቭ ገብተናል

በ "Zoom App" መሳተፍ ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ

በ "Zoom" ( ዙም ) ብትገቡ ይመረጣል !

https://us06web.zoom.us/j/87004480540?pwd=E3KGg7gsCMh2DaVoPVS2DjWMfl2bs5.1

Meeting ID : 870 0448 0540
Password :  583177
17.2K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-14 07:27:21
ለአዲሱ ዓመት ተዘጋጅታቹሃል ?

ዛሬ ምሽት በፈንዲሻ ሰዓታችን ከአዲስ አመት ጋር ተያይዞ ልዩ ሀሳብ ይዘንላችሁ እንመጣለን

የ2016 የመጀመርያው ነፃ የሀሙስ ስልጠና

ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የ'Zoom' ሊንክ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል !

ዛሬ በአዲስ መልክ በዩቲዩብ ላይቭ እንገባለን ሊንኩን እዚሁ ቻናል ላይ እናስቀምጣለን !

በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ቤተሰቦቻችንም እንደ አማራጭ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ ላይቭ እንገባለን

እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
22.7K views04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-13 20:10:27 ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖርህ ከፈለግህ እነርሱ በሚገባቸው ቋንቋ ሀሳብህን ግለፅላቸው ፤ በማይችሉት ቋንቋ እየነገርካቸው ለምን አልተረዱኝም አትበል ቀድመህ ምን እንደሚረዱ እወቅ !

ያኔ ትክክለኛውን ግንኙነት ታዳብራለህ

ቆንጆ ምሽት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
23.9K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-13 08:11:38 አዲስ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ ፣ አዲስ መንገድ ጀምረናል ለለውጥ ቆይ ነገ የሚባል ነገር የለም ዛሬን እንጀምር ዛሬን እንነሳ ለለውጣችን ቀጠሮ መስጠት እናቁም !

ቆንጆ ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
26.3K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-12 08:23:12
መልካም አዲስ ዓመት

@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
12.6K views05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 08:04:50 የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፍ እና የተሻለው ይመጣና ያነሰን ይጨመር እና የጎደለን ይሞላ እና እናያለን ዋናው በህይወት መኖር ነው የማይቻል ነገር የለም !

ቆንጆ ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
19.6K views05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-10 12:35:52
ለአዲሱ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ

ልዩ የስጦታ ፓኬጅ አዘጋጅተናል

ፖኬጅ 1 ፡

የአዲስ ዓመት ስልጠና 'VIP' ትኬት
5 ምሳ በስማችሁ ትችላላችሁ !

ፓኬጅ 2 :

የአዲስ ዓመት ስልጠና 'VIP' ትኬት
ልዩ የበዓል ስጦታ ለወዳጅ ዘመድዎ
10 ምሳ በስማችሁ ትችላላችሁ !

ፓኬጅ 3 :

2 የአዲስ ዓመት ስልጠና 'VIP' ትኬት
እቅፍ አበባን ጨምሮ ልዩ የበዓል ስጦታ
20 ምሳ በስማችሁ ትችላላችሁ

ሁሉም ፖኬጅ ውስጥ ሰፕራይዞች ይኖሩናል !

በ2016 በህብረት ሆነን 24,000 ምሳ ለሚያስፈልጋቸው 80 የመንግሥት ሰራተኞች እናቀርባለን !

ስጦታ ለወዳጅ ዘመድዎ ለማበርከት
+251912335952 ይደውሉ

ቴሌግራም : @mah835

መልካም አዲስ ዓመት
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
23.1K viewsedited  09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ