Get Mystery Box with random crypto!

Inspire Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia I
የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @inspire_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 162.42K
የሰርጥ መግለጫ

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-09-10 08:02:44 የ2015 የመጨረሻው እሁድ ነው ዛሬ ወደድንም ጠላንም አንድ ነገር ማድረግ ይጠበቅብናል ይሄንን ነገር የምናደርገው ግን ያው 2016 ላይ ትልቁን ለውጥ ማምጣት ከፈለግን ነው

ራሳችንን እንፈትሽ !

ደብተር እና እርስክርቢቶ ይዘን ያሳካናቸውን እያንዳንዱን ያላሳካናቸውንም ዝርዝር አድርገን እንፃፍ እና እንያቸው ለነገ ትልቅ መነሳሻ ይሆኑናል

የተባረከ ሰንበት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
23.0K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-09 08:00:32 ከፈጣሪ ደግነት ውስጥ በጣም ትልቁ ግርም የሚለኝ ነገር ምርጫ መስጠቱ ነው ፤ አለማስመረጥ እኮ መብቱ ነው ግን ያስመርጠናል በፈለግነው መንገድ እንድንሄድ በራሳችን መንገድ ውጤት እንድናመጣ ፈቅዶልናል መልካም የሆነ እና ያልሆነውንም ነግሮናል ከእኛ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው !

ምርጫችን ላይ ትኩረት እናድሮግ !

መልካም ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
26.6K views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-08 20:04:11 ፈጣሪ አዎ የሚሳነው ነገር የለም ፤ ያደርግልናል ህይወታችንን ያቀናልናል ወደተሻለው መንገድ ይመራናል ካሰብነው በላይ ያስብልናል ታድያ ስለምን እንፈራለን !

የተባረከ ምሽት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
13.4K views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-07 20:55:38 የፈንዲሻ ሰዓታችን ተጀምሯል !

ቴሌግራም ላይቭ ገብተናል

በ "Zoom App" መሳተፍ ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ

በ "Zoom" ( ዙም ) ብትገቡ ይመረጣል !

https://us06web.zoom.us/j/87050224417?pwd=c1RIWVR1UVRRZ0xyMWRyQzEvZVdmQT09


Meeting ID : 87050224417
Password : 112654
21.0K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-07 12:30:02 ለአዲስ ዓመት እቅድ ማቀድ ለሰለቻችሁ !

ለቀጣይ ዓመት ሌላ መንገድ አለ

ዛሬ ምሽት በፈንዲሻ ሰዓታችን ፍቱን መፍትሄ በልዩ ተጋባዥ እንግዳ ይዘንላችሁ እንመጣለን

የ2015 የመጨረሻው ነፃ የሀሙስ ስልጠና

ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የ'Zoom' ሊንክ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል !

በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ቤተሰቦቻችንም እንደ አማራጭ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ ላይቭ እንገባለን

እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
23.2K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-07 08:02:33 ሰውነትህ ላይ ለውጥ የሚያመጣልህ የምትችለው አስር ፑሽ አፕ ሳይሆን የማትችለው አስራ አንደኛ ፑሽ አፕ ነው ፣ ህይወት ላይም ለውጥ ማምጣት ከፈለግህ ሁሌም ከምትችለው እለፍ !

መልካም ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
23.5K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-06 20:02:43 ለጀግኖቹ !

ጀግና ከፈጣሪ በታች ሆኖ ራሱን የሚሰራ ነው ራስን መስራት ማስተዋልን እና የየእለት እንቅስቃሴ ላይ ብርቱ መሆንን ይጠይቃል ስለዚህ ራስን ለመስራት ሁልጊዜም ወደኋላ እንዳትል አሁኑኑ መንገድህን ጀምር !

መልካም ምሽት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
24.9K viewsedited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-04 08:04:40 ሰኞ የስራ ፣ የትምህርት የአንዳንድ እቅዶችም መጀመሪያ ቀን ናት እናም ጠዋታችንን በደስታ እና በምስጋና እንጀምር ሁሉ የሚኖረው በመንቃታችን ነው ለዚህች ቀን ያበቃንን አምላካችንን እያመሰገንን በሙሉ ልብ እና አቅም ወደ ስራችን

እስኪ ዛሬ በስራችን ደንበኞች ፣ ባልደረቦች ፣ ሀላፊዎች ሁሉ የሚደሰቱብን ቀን ይሁን

ቆንጆ ሰኞ ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
16.5K views05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-03 20:00:24 ከእኛ ይልቅ ፈጣሪ ይቅደም ፤ ከምናስበው በላይ ያሰበልንን ይሰጠን ፤ እንደኛ ሳይሆን እንደሱ ይቅናልን ፤ ከፈለግነው በላይ ያስፈለገን ሁሉ ይሁንልን !

አሜን በሉ እንጂ እየመረቅኳችሁ እኮ ነው
አዎ ከእኛ ሁሉ ነገር የእረሱ ጥቂት ትበልጣለች እና...

የተባረከ ምሽት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
20.3K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-03 08:05:35 አዲሱ ዓመት ብቅ ብቅ እያለ ነው ብርሀኑ ወደመፍካት እየሄደ ነው ትላንት እየሄደ ያለውን ዓመት በምን አሳለፍነው ነገን እየመጣ ያለውንስ ዓመት በምን ልንቀበል ነው ?

" ዛሬ በቆንጆዋ የእረፍት ቀናችን እስኪ ራሳችንን እንፈትሽባት "

የተባረከ ሰንበት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምረጥ ጓደኛ
22.7K views05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ