Get Mystery Box with random crypto!

Inspire Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia I
የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @inspire_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 162.68K
የሰርጥ መግለጫ

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-12-13 07:59:43
መልካም ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
13.0K views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-12 08:09:26
መልካም ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
17.4K views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-09 07:48:33
የተባረከ ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
16.9K viewsedited  04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-08 08:05:47
መልካም ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
13.5K views05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 07:58:39
መልካም ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
19.8K views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-04 19:25:21 ሰላም ለሁላችሁ ቤተሰቦች

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የመጨረሻው ዙር የአመለካከት ለውጥ ስልጠናችን ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !

ከ1 ሰዓት በኋላ ምዝገባ እናቆማለን የቀረን ውስን ቦታ ነው ራሳችሁን ለመለወጥ የወሰናችሁ ብቻ በስልጠናው ለመሳተፍ

በ @InspireEthiopia_Therapy መልዕክት ላኩልን

በስልጠናው የተመዘገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በህይወታችሁ ትክክለኛውን ምርጫ መምረጣችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል !
16.8K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-04 08:25:26
አንድ ዉሳኔ ብቻ !

24 ተኛዉና የመጨረሻዉ ዙር የኦንላይን ስልጠናችን ዛሬ ምሽት 3:00 ይጀምራል ተመዝግባቹሃል ?

ከየትኛዉም የአለም ክፍል ከቤቶ ሆነዉ በኦንላይን መከታተል ይችላሉ !

ለመመዝገብ

+251944314544
ቴሌግራም : @InspireEthiopia_Therapy

አሁኑኑ ይወስኑ ስልጠናዉ አይደገምም
18.7K viewsedited  05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-03 09:29:11
ከሁሉ በላይ ፈጣሪ ይሄንን ስራ እንድንሰራ የመረጠን ቀን ምንኛ የተለየች  ነች ብቻ ተመስገን

የ23ተኛ ዙር ቤተሰቦቻችን ( የፍቅር ባቾች ) ላሳያችሁን ፍቅር እና አክብሮት ፈጣሪ ያክብርልን ፤ የሰው ልጅ አንድ ስራ ሲሰራ ከምንም በላይ የሚያስደስተው ነገር የስራውን ፍሬ ማየት ነው !

የተለየ ፍቅር አንዳሳያችሁን እንደስማችሁ ፍቅር ይግባ ከቤታችሁ ፤ ስለ ስጦታዎቹ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን

ከ 'ላይፍ ኮች ዳኒ ቲም '
21.9K viewsedited  06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-02 18:30:50 የ Zoom አጠቃቀም ቪዲዮ ነዉ ድምፅ አልሰማ ላላችሁ ተመልከቱት
16.8K viewsedited  15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-02 18:05:47 ካሁን ሰዓት ጀምሮ መግባት ትችላላቹ

በ "Zoom App" መሳተፍ ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ


https://us06web.zoom.us/j/87563728114?pwd=u7NYbhOeOsiUekaDbSfIRlflhJQlzg.1

Meeting ID : 87563728114
Password : 192401
17.4K views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ