Get Mystery Box with random crypto!

ከሁሉ በላይ ፈጣሪ ይሄንን ስራ እንድንሰራ የመረጠን ቀን ምንኛ የተለየች  ነች ብቻ ተመስገን | Inspire Ethiopia

ከሁሉ በላይ ፈጣሪ ይሄንን ስራ እንድንሰራ የመረጠን ቀን ምንኛ የተለየች  ነች ብቻ ተመስገን

የ23ተኛ ዙር ቤተሰቦቻችን ( የፍቅር ባቾች ) ላሳያችሁን ፍቅር እና አክብሮት ፈጣሪ ያክብርልን ፤ የሰው ልጅ አንድ ስራ ሲሰራ ከምንም በላይ የሚያስደስተው ነገር የስራውን ፍሬ ማየት ነው !

የተለየ ፍቅር አንዳሳያችሁን እንደስማችሁ ፍቅር ይግባ ከቤታችሁ ፤ ስለ ስጦታዎቹ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን

ከ 'ላይፍ ኮች ዳኒ ቲም '