Get Mystery Box with random crypto!

Inspire Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia I
የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @inspire_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 162.68K
የሰርጥ መግለጫ

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-12-02 08:36:58 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !

ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በ23 ተኛ ዙር ሰልጣኞቻችን የተዘጋጀ ልዩ የኦንላይን ኘሮግራም ስላለ በሰዓቱ መገኘት ለምትፈልጉ ሁሉ በዚህ ቻናል ላይ የZoom ሊንክ እንለቃለን !

እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
19.1K views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-01 08:04:24
የመጨረሻዉ ዙር !

ለ23 ዙሮች የሰጠነውን ይህን ስልጠና ለመጨረሻ ጊዜ የፊታችን ሰኞ ህዳር 24 ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ሳምንት እንሰጠዋለን !

በዚህ ዙር ልዩ ስጦታም ይኖረናል !

ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ስልክ ወይም የቴሌግራም አካዉንት ብቻ ይጠቀሙ

+251944314544

@InspireEthiopia_Therapy

ይህ ስልጠና አይደገምም አሁኑኑ ይወስኑ
22.5K views05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-30 20:59:37 የፈንዲሻ ሰዓታችን ተጀምሯል !

ቴሌግራም ላይቭ ገብተናል

በ "Zoom App" መሳተፍ ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ

በ "Zoom" ( ዙም ) ብትገቡ ይመረጣል !
https://us06web.zoom.us/j/83800437702?pwd=bikBbtxaioELSwzsDpneAS5B1y2i0g.1


Meeting ID : 83800437702
Password : 315991
23.9K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-30 07:46:33
ዛሬ ምሽት 3:00 በፈንዲሻ ሰዓታችን እንገናኝ

ራሳችሁ ላይ መስራት ለምትፈልጉ ትልቅ እድል ነዉ እንዳያመልጣችሁ !

መልካም ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
16.9K viewsedited  04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-29 07:39:17
በነፃ ለመጀመርያ ጊዜ !

ለ 23 ዙሮች በተሳካ ሁኔታ ከሰጠነው የአመለካከት ለውጥ ስልጠናችን በብዙዎች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ከፈጠሩት ሀሳቦች መርጠን እናካፍላቹሃለን

ከእናንተ የሚጠበቀው ነገ ሐሙስ ህዳር 20 ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው !

በ @Inspire_Ethiopia ቴሌግራም ቻናል የስልጠናውን ሊንክ እንለቃለን !

በቪአይፒ መመዝገብ ለምትፈልጉ ብቻ

+251944314544 አሁኑኑ ይደውሉ

ያለን ቦታ ውስን ነው !
20.7K views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 08:02:04
የመጨረሻዉ እድል እንዳያመልጥኦ !

ላለፉት 3 ዓመታት የብዙዎች ህይወት መቀየር ምክንያት የሆነዉን የአመለካከት ለዉጥ ስልጠናችንን ለመጨረሻ ጊዜ ከተጨማሪ ስጦታዎች ጋር ልንሰጠዉ ነዉ

ኦንላይን ስልጠና እንዴት እንደምታዘጋጁ
የደንበኛ አያያዝ ሚስጥሮችን
ስኬታማ የማስታወቂያ መንገዶችን

በስራዉ ካለን የ3 ዓመት ልምድ ተነስተን እናካፍላቹሃለን

የፊታችን ሰኞ ህዳር 24 ይጀምራል !

አሁኑኑ ተመዝገቡ

+251944314544
@InspireEthiopia_Therapy

ስልጠናዉ አይደገምም
12.6K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-23 20:58:18
ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንዴት አመሻችሁ የአራተኛ ቀን ስልጠናችን ሊጀምር ትንሽ ቀርቶታል ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ

በቴሌግራም ላይቭ መግባት የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ የምንገባበትን ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ

https://t.me/HulumSewYemishetTarikAlew

በዩቲዩብ ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ

https://www.youtube.com/live/kEp9VlkDJUI?si=wGJJd4As3vzOmyis
16.9K views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 22:04:32
22.0K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 20:53:36
ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንዴት አመሻችሁ የሶስተኛ ቀን ስልጠናችን ሊጀምር ትንሽ ቀርቶታል ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ

በቴሌግራም ላይቭ መግባት የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ የምንገባበትን ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ

https://t.me/HulumSewYemishetTarikAlew

በዩቲዩብ ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ

https://www.youtube.com/live/wOnnRZhRy6w?si=Rx966okF8Nd6hTEw
21.8K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-22 08:47:57
የተባረከ ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ
13.8K views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ