Get Mystery Box with random crypto!

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ! ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በ23 ተኛ ዙር ሰልጣኞቻችን የተዘጋጀ ልዩ የ | Inspire Ethiopia

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !

ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በ23 ተኛ ዙር ሰልጣኞቻችን የተዘጋጀ ልዩ የኦንላይን ኘሮግራም ስላለ በሰዓቱ መገኘት ለምትፈልጉ ሁሉ በዚህ ቻናል ላይ የZoom ሊንክ እንለቃለን !

እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ