ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንዴት አመሻችሁ የሶስተኛ ቀን ስልጠናችን ሊጀምር ትንሽ ቀርቶታል ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ በቴሌግራም ላይቭ መግባት የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ የምንገባበትን ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/HulumSewYemishetTarikAlew በዩቲዩብ ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ https://www.youtube.com/live/wOnnRZhRy6w?si=Rx966okF8Nd6hTEw 21.8K views17:53