Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለሁላችሁ ቤተሰቦች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የመጨረሻው ዙር የአመለካከት ለውጥ ስልጠ | Inspire Ethiopia

ሰላም ለሁላችሁ ቤተሰቦች

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የመጨረሻው ዙር የአመለካከት ለውጥ ስልጠናችን ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !

ከ1 ሰዓት በኋላ ምዝገባ እናቆማለን የቀረን ውስን ቦታ ነው ራሳችሁን ለመለወጥ የወሰናችሁ ብቻ በስልጠናው ለመሳተፍ

በ @InspireEthiopia_Therapy መልዕክት ላኩልን

በስልጠናው የተመዘገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በህይወታችሁ ትክክለኛውን ምርጫ መምረጣችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል !