Get Mystery Box with random crypto!

Inspire Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia I
የቴሌግራም ቻናል አርማ inspire_ethiopia — Inspire Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @inspire_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 162.42K
የሰርጥ መግለጫ

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-09-02 20:16:50 ደስታ ደስታን ይገዛል በተቃራኒውም ሲሆን እንደዚያው ባማረርን ቁጥር የምናማርርባቸው ነገሮች በእጥፍ ይበዛሉ ማመስገንን በጨመርን ቁጥር ደግሞ የሚያስመሰግነን ነገር በብዙ እጥፍ ይጨምራል እናም

"ምርጫው የእኛ ነዉ "

የተባረከ ምሽት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
24.3K views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-02 08:23:24 አንዳንዴ በህይወታችው እየፈጠራችሁት ያለውን ነገር አታውቁም በጣም ቀላል ተብላ የተናቀች ነገር ምን ያህል ዋጋ አውጥታ የምትገኝበት በጣም ያገዘፍነው ደግሞ ዋጋ የሌለው የሚሆንበት ጊዜ አለ እናም

" ለእያንዳንዱ ነገር ጥንቃቄ ማድረግ እና አስተውለን መስራት እንልመድ "

ቆንጆ ቅዳሜ ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
14.4K views05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-01 09:14:57 ለነፃ የአዲስ ዓመት ስልጠና የተመዘገባችሁ በሙሉ

ለ ተጨማሪ ዕድል አሀኑኑ ያድምጡት 

ፍላጎት ላላችሁ ብቻ እድሉን ተጠቀሙ

+251944314544

@InspireEthiopia_Therapy
19.9K viewsedited  06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-31 20:55:59 የፈንዲሻ ሰዓታችን ተጀምሯል !

ቴሌግራም ላይቭ ገብተናል

በ "Zoom App" መሳተፍ ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ

በ "Zoom" ( ዙም ) ብትገቡ ይመረጣል !

https://us06web.zoom.us/j/85093310976?pwd=VXRjU0Uxb0VkSGt2WEFmQWJPcDdNQT09

Meeting ID : 850 9331 0976
Password : 154704
23.2K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-31 13:00:21 ዝግጁ ናችሁ !

ህይወቴን መቀየር እፈልጋለዉ ከምን መጀመር እንዳለብኝ ግን አላዉቅም ለምትሉ ሁሉ

ዛሬ ምሽት በፈንዲሻ ሰዓታችን በዚሁ ጉዳይ ላይ በጥልቀት እንወያያለን !

ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የ'Zoom' ሊንክ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል !

በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ቤተሰቦቻችንም እንደ አማራጭ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ ላይቭ እንገባለን

እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
24.5K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-31 07:57:16 በጊዜው ሁሉ ይሆናል እንኳን ሁሉ ይቅር እና የተወለድነው ራሱ እኮ በተፈቀደልን ጊዜ ነው ታድያ አሁን እየፈለግነው ያለውም ነገር ጊዜው ሲደርስ ይገኛል !

ስለዚህ አሁን ጊዜህ በሰጠህ ነገር በደንብ ተጠቀምበት

ቆንጆ ሀሙስ ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
24.6K views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-30 20:05:21 የሆኑ መንገዶች አሉ ግን ወዴት እንደሚያደርሱን አናውቅም እስኪ አንዳንዴ የለመድነው ነገር እያዋጣን እና የፈለግነውን ለውጥ እየሰጠን ካልሆነ አዲስ ነገር እንሞክር

ማን ያውቃል ያ መንገድ ይሆናል ወደ ድላችን የሚመራን

ብቻ ግን ፈጣሪን ይዘን እንራመድ

የተባረከ ምሽት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
25.8K views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-30 08:14:09 እስኪ ደግሞ አንድ ጊዜ ስላልተመለሱልን ፀሎቶቻችን እናመስግን

በመቅረታቸው ምን ያህል እንደጠቀሙን እናስተውል ፤ ባለመሆናቸው ከምን ውስጥ እንደወጣን ምን እንዳገኘን እንመልከት

ፈጣሪ እኛን የሚጠብቀን በብዙ መንገድ ነው !

የተባረከ ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
14.6K views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-29 20:15:00 ቆይ ምንድነው እርሱ የሚያስጨንቅህ ?
ከዚያስ ላስጨነቀህ ነገር ምን መፍትሄ እየሰጠህ ነው ?
ወይስ እንዲሁ በመገረም እና በሀሳብ ራስህን እየተጎዳህለት ነው ?

ዛሬ ራስህን እንድትጠይቅ ነው የምፈልገው
እስኪ ፈትሽ
18.5K viewsedited  17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-28 08:02:34 የልፋታችን ዋጋ መቼ እንደሚከፈለን አናውቅም
በጊዜው የማይሆን ምንም ነገር የለም ከእኛ የሚጠበቀው ትልቁ ነገር መጠበቅ ነው !

ቆንጆ ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
23.8K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ