Get Mystery Box with random crypto!

2 ቀን ቀረዉ ! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የአዲስ አመት ስልጠናችን የፊታችን ሰኞ ይጀምራል ! | Inspire Ethiopia

2 ቀን ቀረዉ !

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የአዲስ አመት ስልጠናችን የፊታችን ሰኞ ይጀምራል !

ሀሙስ በፈንዲሻ ሰዓታችን በተወያየነው መሰረት በተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች እየሰሩ ምሳ መመገብ ለማይችሉ አባት እናቶቻችን ለማገዝ እናም ለህይወት ስንቅ የሚሆነው ስልጠናችን ላይ ለመሳተፍ ብዙ ቤተሰቦቻችን ቃል ገብታችኋል !

የአዲስ አመት ስልጠናውን በተለያዩ ምክንያቶች መውሰድ ላልቻሉ ቤተሰቦችም VIP ስልጠናው ላይ እንዲሳተፉ እያገዛችሁ ላላችሁ ከልባችን እያመሰገንን ፤ ቃል ገብታችሁ የነበራችሁ አሁንም ማገዝ የምትፈልጉ

በቴሌግራም : @InspireEthiopia_Therapy

+251944314544

ያናግሩን !

ስለ በጎ ፈቃዳችሁ እናመሰግናለን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ