Get Mystery Box with random crypto!

በከባድ ፈተና ውስጥ ራስህን መፍጠር እንደምትችል ታውቃለህ ? የህይወትህ አስቸጋሪ ወቅት ላይ | Inspire Ethiopia

በከባድ ፈተና ውስጥ ራስህን መፍጠር እንደምትችል ታውቃለህ ?

የህይወትህ አስቸጋሪ ወቅት ላይ ልትሆን ትችላለህ ምኑን ከምኑ እንደምታቻችል ፣ ወቅቱ ለስራህ አልመች ብሎህ የትኛውን ማስቀደም እንዳለብህ ፣ የቱን መተው እንደሚጠበቅብህ መላቅጡ ጠፍቶህ ይሆናል ፤ አይዞህ ብዙ ሰው ጋር ይሄ ስሜት አለ ።

ችግሩን መካድ አይጠበቅብህም 'በጥበብ' ማለፍ ግን ትችላለህ !

ህይወትህን ለመቀየር አንድ ውሳኔ በቂ ነው !

ለ 6 ሳምንት ስለሚሰጠዉ የአመለካከት ለዉጥ ስልጠናችን መረጃዉ አለህ ?

ከዚህ በፊት በስልጠናችን የተሳተፉ ሰዎች ካገኟቸዉ ጥቅሞች መሃል

በሰዎች ጉዳይ አብዝተዉ ከመጨነቅ ተላቀዉ የሚያምኑበትን ማድረግ ጀምረዋል።

በራስ መተማመናቸዉን በእጥፍ ጨምረዋል።

የኋላ ታሪካቸዉን እርግፍ አድርገዉ ትተዉ አዲስ ህይወት ጀምረዋል።

ጀምሮ የማቆም ባህሪያቸዉን አስወግደዋል።

የሚገባቸዉን ለመጠየቅ ድፍረት አግኝተዋል።

ከአላማቸዉ ተገናኝተዋል።

ስልጠናዉ በሳምንት ሁለቴ ቅዳሜ እና ረቡዕ ይሰጣል !

በተለያዩ አማራጮች የቀረበ ሲሆን ፤ ከየትኛዉም የአለም ክፍል ከቤታችሁ ሆናችሁ በ ‘ኦንላይን’ መከታተል ትችላላችሁ !

23ተኛዉ ዙር ስልጠና የፊታችን ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !

Dubai, UAE - 10:00 PM
California, US - 11:00 AM
Saudi - 9:00 PM
London, UK - 7:00 PM
Berlin, Germany - 8:00 PM


ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ !

+251944314544 ይደውሉ

በቴሌግራም እንዲሁም በ ‘ዋትስአኘ’ መልዕክት ያስቀምጡ

የቅዳሜ ሰዉ ይበለን