Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ! አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ስልጠናችን 3ተኛ ቀን ላይ ደርሰናል ! ዛሬ በልዩ | Inspire Ethiopia

ሰበር ዜና !

አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ስልጠናችን 3ተኛ ቀን ላይ ደርሰናል !

ዛሬ በልዩ ሁኔታ ስልጠናችንን ለሁሉም ሰው ክፍት አርገነዋል

የዛሬው ተጋባዥ እንግዳችን ይቅርታን ከቃል በላይ ኖሮት ያስተማረን ዳግማዊ አሰፋ ነው !

ስልጠናው በቴሌግራም ላይቭ ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ላይቭ የምንገባበትን የቴሌግራም ግሩኘ ማግኘት ትችላላችሁ

https://t.me/+MlhiBAaW3GRlODc0

3፡00 ላይ እንገናኝ
' ላይፍ ኮች ዳኒ '