Get Mystery Box with random crypto!

ተጋብዘዋል ! አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ስልጠናችን 4ተኛ ቀን ላይ ደርሰናል ! የፈንዲሻ ሰ | Inspire Ethiopia

ተጋብዘዋል !

አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ስልጠናችን 4ተኛ ቀን ላይ ደርሰናል !

የፈንዲሻ ሰዓትን በማስመልከት ለሁሉም ሰው ክፍት አርገነዋል

በዛሬው ስልጠናችን ከሰዉ ጋር ያለ ግንኙነታችንን

ጤናማ
ሰላማዊ እና
የሚያሳድገን ለማድረግ የምንችልበትን ጥበብ እናያለን

ስልጠናው በቴሌግራም ላይቭ ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ላይቭ የምንገባበትን የቴሌግራም ግሩኘ ማግኘት ትችላላችሁ

https://t.me/+MlhiBAaW3GRlODc0

3፡00 ላይ እንገናኝ
' ላይፍ ኮች ዳኒ '