Get Mystery Box with random crypto!

የመጨረሻ ቀን ስልጠና አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ስልጠናችን 5ተኛ ቀን ላይ ደርሰናል ! በ | Inspire Ethiopia

የመጨረሻ ቀን ስልጠና

አዲስ ዓመት : አዲስ ማንነት ስልጠናችን 5ተኛ ቀን ላይ ደርሰናል !

በዛሬው ስልጠናችን ከማንያዘዋል እሸቱ እና ዮፍታዊ ትልቅ የህይወት ትምህርት እንማራለን

ሁላችሁም በሰዓታችሁ ተገኙ !

ስልጠናው ከደቂቃዎች በኋላ በቴሌግራም ላይቭ ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ላይቭ የምንገባበትን የቴሌግራም ግሩኘ ማግኘት ትችላላችሁ

https://t.me/+MlhiBAaW3GRlODc0

3፡00 ላይ እንገናኝ
' ላይፍ ኮች ዳኒ '