Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ቤተሰቦቻችን ለጤናችሁ እንደምን አላችሁልን ፤ እኛ ከእናንተ ሃሳብ እና ናፍቆት በስተቀ | Inspire Ethiopia

ውድ ቤተሰቦቻችን

ለጤናችሁ እንደምን አላችሁልን ፤ እኛ ከእናንተ ሃሳብ እና ናፍቆት በስተቀር ፍፁም ሰላም ነን !

ለተወሰነ ጊዜ ያህል በዚህ ቻናል ላይ ስናስተላልፍ የነበሩትን አጫጭር መልዕክቶች እነሆ በስልጠናዎቻችን መደራረብ ምክንያት ሳይዳረሱላችሁ ቆይተዋል !

ለዚህም እጅግ ታላቅ ይቅርታ እየጠየቅን ፤ምነው ጠፋችሁብን መልዕክታችሁ እኮ ያበረታናል ኑልን ላላችሁን በሙሉ ክብረት ይስጥልን አብዝተን እናመሰግናችኋለን ! እኛም የምትሰጡን ማበረታቻ እጅጉን ያበረታናል እና ይበል ይቀጥልልን እያልን ምስራቻችንን እናበስራለን

ከነገ ሰኞ ጀምሮ በአዲስ መልክ ገንቢ ሀሳቦችን የያዙ ፅሁፎችን በተለየ ሁኔታ ወደ እናንተ ማድረስ እንጀምራለን እስከዚያው በሰላም ቆዩን

የተባረከ ሰንበት ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ