Get Mystery Box with random crypto!

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

የሰርጥ አድራሻ: @ibnumunewor
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 77.25K
የሰርጥ መግለጫ

كناشة ابن منور

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 31

2023-10-12 18:34:27 ከደቂቃዎች በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል፤ ኢንሻአላህ።
13.5K views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-12 10:47:25 አላህ መኪና ሰጥቶሃል? ለአላህ ሹክር አድርስበት። ሹክር የሚደረሰው በምላስ ብቻ አይደለም። ስጋት በሌለበት ቦታና ጊዜ እግረ መንገድህን ለሰዎች ትብብር አድርግ። አንተ ኸይር አያስፈልግህም እንዴ? ፈገግታ ሶደቃ ነው እየተባለ እንዲህ አይነቱን ትልቅ ኸይር ስራ እንደዋዛ ማሳለፍ አይገባም። አንተ ከአጅር የተብቃቃህ ነህንዴ? ትራንስፖርት አጥተው የሚጉላሉትን፣ አቅመ ደካሞችን፣ ህመምተኞችን፣ ነፍሰ ጡሮችን፣ ልጅ የያዙ እናቶችን፣ የረፈደባቸው ባለ ጉዳዮችን፣ ጎረቤቶችን፣... እያስቀደምክ፣ እነዚህ ከሌሉም በሌሎችም ላይ ጭምር በየለቱ ሶደቃ አድርግ። አጅርህን ስብስብ። ሰፋፊ አጅር የምታገኝበትን እድል እንደዋዛ አታሳልፍ። ለሌሎች መልካም ምሳሌ ብትሆን ደግሞ ካንተ አይተው በመሰል ተግባር ላይ በሚሰማሩ ሁሉ አጅርህን ታፍሳለህ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
17.7K views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-12 06:10:30 ኢሬቻን እያወገዙ የሚያስተማሩና በዚህ ላይ የሚሰጡ ትምህርቶችን የሚያሰራጩ ብዙ ኦሮሞዎች አሉ። ልክ ሁሉም ኦሮሞ ኢሬቻን እንደሚደግፍና እንደሚያከብር አድርጎ በጅምላ መፈረጁ ጥላቻን ከመጨመር ውጭ ማንንም አይጠቅምም። ልክ እንዲሁ አማራ ክልል ሙስሊሞች ውስጥ የሆነ ነገር ባዩ ቁጥር "የዚያ ሰፈር ሰዎች" እያሉ በጅምላ የሚፈርጁ ሰዎች አሉ። ይሄ ነውረኛ አካሄድ ነው። አማራውንም፣ ኦሮሞውንም፣ ትግሬውንም፣ ... በጅምላ ከመፈረጅ ይልቅ በውስጡ ያሉ ዲናቸውን የሚያስቀድሙትን በማያስከፋ መልኩ ችግሮችን እየነቀስን ብናስተምር ነው የሚበጀን።

Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
12.8K views03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 23:05:32 ስለ ሶላቱል ጀናዛህ አሰጋገድ  በተመለከተ በፈጅር ቲዩብ የተዘጋጀ አጭር ሞሽን ግራፊክስ
ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube
12.6K views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-09 20:14:59
ኳስ ልትወድ ትችላለህ። ጠላትህን ግን አትውደድ። እንዲያውም ይሄ ከኳስ ያለፈ ነገር ነው።
18.3K views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-08 23:00:18 ደርስ
~
* መንሀጁ ሳሊኪን
* ክፍል:-
* የደርሹ መነሻ፦ باب صفة الوضوء
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
18.1K viewsedited  20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-08 17:08:52
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

ሙሉ ስም አብዱል አዚዝ ሽኩር ሙሐመድ
የትውልድቦታ ደላንታ ወገልጤና ከተማ
ለቂርአት ብሎ በደሴና በኮቦልቻ አካባቢ የዛሬ ሳምንት እሁድ መስከረም 20/2016 እንደወጣ አልተመለሰም። እባካችሑ ወገኖቸ ልጀን አፋልጉኝ ይላሉ እናቱ
የሰማችሁም ያያችሁም ጠቁሙን

0927352384 ዘይነባ አሊ እናት ካልሰራላችሁ
0933519871 አፋላጊ ጀማል እንድሮ
15.9K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-08 14:06:40
እጅግ አንገብጋቢ ምክር ከሸይኽ ዐብዱሰላም አሹወይዒር
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
13.6K views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-07 06:03:22

12.6K views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-06 20:21:14 ደርስ
~
* ሪያዱ ሷሊሒን
* ክፍል:-
* የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 238፣ ሐዲሥ ቁ. 530
* የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/IbnuMunewor/3505
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
14.2K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ