Get Mystery Box with random crypto!

ኢሬቻን እያወገዙ የሚያስተማሩና በዚህ ላይ የሚሰጡ ትምህርቶችን የሚያሰራጩ ብዙ ኦሮሞዎች አሉ። ልክ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ኢሬቻን እያወገዙ የሚያስተማሩና በዚህ ላይ የሚሰጡ ትምህርቶችን የሚያሰራጩ ብዙ ኦሮሞዎች አሉ። ልክ ሁሉም ኦሮሞ ኢሬቻን እንደሚደግፍና እንደሚያከብር አድርጎ በጅምላ መፈረጁ ጥላቻን ከመጨመር ውጭ ማንንም አይጠቅምም። ልክ እንዲሁ አማራ ክልል ሙስሊሞች ውስጥ የሆነ ነገር ባዩ ቁጥር "የዚያ ሰፈር ሰዎች" እያሉ በጅምላ የሚፈርጁ ሰዎች አሉ። ይሄ ነውረኛ አካሄድ ነው። አማራውንም፣ ኦሮሞውንም፣ ትግሬውንም፣ ... በጅምላ ከመፈረጅ ይልቅ በውስጡ ያሉ ዲናቸውን የሚያስቀድሙትን በማያስከፋ መልኩ ችግሮችን እየነቀስን ብናስተምር ነው የሚበጀን።

Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor