Get Mystery Box with random crypto!

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

የቴሌግራም ቻናል አርማ huda4eth — ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
የቴሌግራም ቻናል አርማ huda4eth — ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
የሰርጥ አድራሻ: @huda4eth
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.10K
የሰርጥ መግለጫ

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!
ለአስተያየት @nuugaa

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-03 10:55:54
በድር ኢትዮጵያዊ ከዋሺንግተን ዲሲ በወቅታዊ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ
5.1K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 10:52:17
"ጌታዬ ሆይ ጀነትህ የሚገባኝ ባልሆንም፣ ጀሃነምን መቋቋም አልችልምና እዘንልኝ!"
በአላህ ፈቃድ ሸሂድ አንዋር አላህ ፍላጎትህን ሞላልህ!!

ለካስ ለድግስህ ነበር እንዲህ ነፍስህ በእስልምና እንደምትኮራ ደጋግማ ስትናገር የነበረው። ለካስ ለድግስህ ነበር በአላህ መንገድ መሞትን ደጋግመህ ስትናገር የነበረው!!

ጌታዬ ልባችንን አጠንክርልን ጨካኞችንም ቅጣልን!!
4.7K views07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 10:48:43
ጀሚል ሪድዋንን ጌታውን ተገናኝቷል

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

እናቱ ያለ አባት እናትም አባትም ሆና "ልጄ ደረሰልኝ" እያለች አሳድጋ ወጉን ስትጠብቅ ቀጠፉባት!!!

አላህ ይቅጠፋቸው!!!

በፖሊስ በጥይት አንጀቱ ተዘርግፎ ነፍሱን ለማትረፍ ጳውሎስ አይሲ ሩም የነበረው ወንድማችን ጌታውን ተገናኝቷል።

ማረፊያህን አላህ ያሳምርልህ ደረጃህን ከሲዲቆች ከነብያቶች ተርታ ያድርግልህ!!
4.4K viewsedited  07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 10:43:28
ሙስሊም ከመሆናችን ውጭ ሌላ ምን አደረግናቸው?? እስልምናዬን ተምሬ ጌታዬን የማመልክበትን መስጄዴን አታፍርሱ ከማለት ውጭ ምን አደረግናቸው??
{ وَمَا نَقَمُوا مِنْهُمْ إِلَّا أَن يُؤْمِنُوا بِاللَّهِ الْعَزِيزِ الْحَمِيدِ }

[| ከእነርሱም በአላህ አሸናፊው፣ ምስጉኑ በሆነው (ጌታ) ማመናቸውን እንጅ ሌላ ምንም አልጠሉም፡፡ |] (ሱረቱል-ቡሩጅ ፥ 8)
4.4K views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 10:41:28
የፖሊስ ሀይሎች በታቀደ እና በተጠና መልኩ ሆን ተብሎ ዝግጅት ተደርጎበት በንጽኋን ላይ ፍጅት ፈጽመዋል

ማስረጃውን እነሆ :-
=================================
በትላትናው ዕለት በአንዋር መስጅድ ንጽኋን ላይ ሆን ተብሎ በታቀደ መልኩ የተፈጸመው የሽብር ተግባር መጀመሪያውኑ ታቅዶበት ፣በቂ ዝግጅት ተደርጎበት የተፈጸመ ተግባር ነው ።
ይህንን ተግባር ለመፈጸም በመጀመሪያ ደረጃ አልሞ ተኳሾች የሚቆሙባቸው ህንጻዎች በእለተ ጁምዓ የታቀደው የሽብር ተግባር እስኪፈጸም ድረስ አገልግሎት እንዳይሰጡ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው ። ለአብነት ያህል ተወከል ህንጻ አክሲዮን ማህበር እና ድር ተራ አክሲዮን ማህበራት በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ዝግ እንደ ሚሆኑ አስታወቁ ። የህንጻዎቹን አናት በመጠቀም ለታሰበው የሽብር ተግባር ዝግጁ ሆኑ ማለት ነው ።

ይህንን የሽብር ተግባር ዝግጅት የተረዳው ሙስሊሙ ማህበረሰብ ምንም አይነት ተቃውሞ የማይደረግ መሆኑ ተገለጸ ። ነገር ግን የሽብር ተግባሩ ከመጀመሪያው የታቀደበት ነበር እና በንጽኋን ላይ የፍጅት ተግባር ተፈጸመ ። እውነታው ይኼው ነው
መታወቅ ያለበት ነገር ግን በንደዚህ አይነት የሽብር ተግባር ፈጽሞ ሀገር ማረጋጋት ፈጽሞ የማይታሰብ ነው ።
(አብዱረሂም አህመድ)
4.4K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 11:46:15 የማይቀርበት ታላቅ የሙሀደራ ግብዣ 


በጉብሬ ነሲሓ  መስጂድ እና  መድረሳ!!!

  የፊታችን እሁድ ግንቦት 06 / 2015 ዓ.ል
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
      
          በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
                           እና
          በሌሎች ተጋባዥ ኡስታዞች

አድራሻ:-ወልቂጤ፤ ጉብሬ ክ/ከተማ

    ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
2.5K views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 09:33:14
በያዝነው አመት መስከረም 17 ተመርቆ ህዳር አካባቢ ትምህርት የጀመረው የከንቱዋቱ አንሷር መርከዝ ከረመዳን በፊት ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ተማሪዎቹ የደረሱበትን ደረጃ ማሳየት ችሏል።

በአራት ወራት እንዲዚህ አይነት ተማሪዎችን ማፍራት ይቻላል።

አላህ ለተሻለው ይወፍቃቸው።

በሌሎች አካባቢዎችም በርካታ መሰል ት/ት ቤቶች ያስፈልጋሉ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ይወጣ፡፡

ይህን ማሳካት የሚቻለው ግዴታን በመወጣት ብቻ ሳይሆን ኃላፊነትን በመሸከምም ጭምር ነው።

﴿ وَٱلَّذِينَ جَٰهَدُواْ فِينَا لَنَهۡدِيَنَّهُمۡ سُبُلَنَاۚ وَإِنَّ ٱللَّهَ لَمَعَ ٱلۡمُحۡسِنِينَ ﴾ [العنكبوت - ٦۹]

{እነዚያም በእኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፡፡ አላህም በእርግጥ ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው፡፡} [ዐንከቡት 69]

በመማር በማስተማርና በድጋፍ ላይ ያሉ ወንድዎቻችንን አላህ በሁለቱም አገር ስኬትን ይፃፍላቸው። ኣሜን!!
2.6K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 09:16:45 «ሰፊው የጀነት በር»

❝ሁሉም ሰው ሊታደለው የሚችለው የጀነት በር❞

በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም
3.2K views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 18:44:28
ሐጅን በ10 ደቂቃ
-----
የሐጅን አፈፃፀም ስርአት የጥቅሉ በተሟላ መልኩ የሚያስተምር አኒሜሽን ቪዲዮ ነው።

ለመጀመሪያ ግዜ ሐጅን ለሚያደርጉ ሰዎች የሐጅን መሰረታዊ ተግባራትና ክንውኖች ከኢህራም ጀምሮ እስከ ፍፃሜው በ10 ደቂቃ ብቻ ያስተምራል።

በተለይ ሰፋፊ የሐጅ አስተምህሮዎችን ለመስማት ግዜ ለሌላቸውና በተለያየ ምክንያት በዝርዝር ክንውኖችን ለማጥናት ጊዜውና ሁኔታው ላልተመቻቸላቸው አጭርና መሰረታዊ ተግባራትን የሚተነትን ወሳኝ ቪዲዮ ነው።

ሁጃጆች እንዳያመልጣችሁ!!

𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎
𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
ሁዳ መልቲሚዲያ

ቴሌግራም
t.me/huda4eth

ፌስቡክ
fb.com/huda4eth

ዩትዩብ
http://www.youtube.com/c/HudaMultimedia
5.6K views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 11:05:14
በድጋሜ የተለቀቀ
4.9K views08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ