Get Mystery Box with random crypto!

ጀሚል ሪድዋንን ጌታውን ተገናኝቷል ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን እናቱ ያለ አባት እናትም አ | ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

ጀሚል ሪድዋንን ጌታውን ተገናኝቷል

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

እናቱ ያለ አባት እናትም አባትም ሆና "ልጄ ደረሰልኝ" እያለች አሳድጋ ወጉን ስትጠብቅ ቀጠፉባት!!!

አላህ ይቅጠፋቸው!!!

በፖሊስ በጥይት አንጀቱ ተዘርግፎ ነፍሱን ለማትረፍ ጳውሎስ አይሲ ሩም የነበረው ወንድማችን ጌታውን ተገናኝቷል።

ማረፊያህን አላህ ያሳምርልህ ደረጃህን ከሲዲቆች ከነብያቶች ተርታ ያድርግልህ!!