Get Mystery Box with random crypto!

'ጌታዬ ሆይ ጀነትህ የሚገባኝ ባልሆንም፣ ጀሃነምን መቋቋም አልችልምና እዘንልኝ!' በአላህ ፈቃድ ሸ | ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

"ጌታዬ ሆይ ጀነትህ የሚገባኝ ባልሆንም፣ ጀሃነምን መቋቋም አልችልምና እዘንልኝ!"
በአላህ ፈቃድ ሸሂድ አንዋር አላህ ፍላጎትህን ሞላልህ!!

ለካስ ለድግስህ ነበር እንዲህ ነፍስህ በእስልምና እንደምትኮራ ደጋግማ ስትናገር የነበረው። ለካስ ለድግስህ ነበር በአላህ መንገድ መሞትን ደጋግመህ ስትናገር የነበረው!!

ጌታዬ ልባችንን አጠንክርልን ጨካኞችንም ቅጣልን!!