Get Mystery Box with random crypto!

ሙስሊም ከመሆናችን ውጭ ሌላ ምን አደረግናቸው?? እስልምናዬን ተምሬ ጌታዬን የማመልክበትን መስጄዴን | ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

ሙስሊም ከመሆናችን ውጭ ሌላ ምን አደረግናቸው?? እስልምናዬን ተምሬ ጌታዬን የማመልክበትን መስጄዴን አታፍርሱ ከማለት ውጭ ምን አደረግናቸው??
{ وَمَا نَقَمُوا مِنْهُمْ إِلَّا أَن يُؤْمِنُوا بِاللَّهِ الْعَزِيزِ الْحَمِيدِ }

[| ከእነርሱም በአላህ አሸናፊው፣ ምስጉኑ በሆነው (ጌታ) ማመናቸውን እንጅ ሌላ ምንም አልጠሉም፡፡ |] (ሱረቱል-ቡሩጅ ፥ 8)