የማይቀርበት ታላቅ የሙሀደራ ግብዣ በጉብሬ ነሲሓ መስጂድ እና መድረሳ!!! የፊታችን እሁድ ግንቦት 06 / 2015 ዓ.ል ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም እና በሌሎች ተጋባዥ ኡስታዞች አድራሻ:-ወልቂጤ፤ ጉብሬ ክ/ከተማ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 2.5K views08:46