Get Mystery Box with random crypto!

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

የቴሌግራም ቻናል አርማ huda4eth — ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
የቴሌግራም ቻናል አርማ huda4eth — ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
የሰርጥ አድራሻ: @huda4eth
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.10K
የሰርጥ መግለጫ

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!
ለአስተያየት @nuugaa

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-06 10:59:42

የሁዳ ስጦታ ደረሰ!!!

የታላቁ ዐሊም ኢብኑ ረጀብ አል ሀንበሊ

قسوة القلب "የልብ መድረቅ"

ከትርጉም ጋር
በወንድም ፈትሂ ኢዘዲን
በምርጥ ቅንብር የተሰራ
ይዘንላችሁ ቀርበናል!

ሁዳ መልቲሚዲያ
t.me/huda4eth
4.6K views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 22:44:34
የመሳጂዶቻችን ዲዛይን ግምገማ

በወንድማችን ኑረዲን 26

𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎
𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
ሁዳ መልቲሚዲያ/Huda Multimedia

ቴሌግራም
t.me/huda4eth

ፌስቡክ
fb.com/huda4eth

ዩትዩብ
http://www.youtube.com/c/HudaMultimedia
2.8K views19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 11:13:59
ተፈጥሯዊው ሃይማኖት
———————–———

ኡስታዝ ጂብሪል አክመል

𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎
𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
ሁዳ መልቲሚዲያ/Huda Multimedia

ቴሌግራም
t.me/huda4eth

ፌስቡክ
fb.com/huda4eth

ዩትዩብ
http://www.youtube.com/c/HudaMultimedia
3.8K views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 20:00:08
የጌታዬ ሰላም እዝነት ሪህመት በረከት
ለነዛ የጌታቸውን ትዕዛዝ ጠብቀው ፊታቸውን ለሚሸፍኑ የምድራችን ንግስቶች ላይ ይስፈን

የሰማይ ጨረ ይታያል በሩቅ ሙተነቂብ እህቶቼ አሉ እንደደመቁ!! ኢንሻአላህ አንድ ቀን ላንቺም ቀን ይወጣል ውዷ እህቴ

ሙስሊም እህቶቼ ዉብ ናቹ እወቁ ሙስሊሞች ሆይ አደራ ዉበታችሁን በሂጃብ በኒቃብ ጠብቁ!

#EIASC
#ትኩረት_ለጉንችሬ_ሙስሊሞች
#ኒቃብ_ትለብሳለች_ትምርቷንም_ትማራለች
#መህሊ_መረጃ
#መህሊ_ቲዩብ
#ንፁህ_እስላማዊ_እውቀት
4.2K viewsedited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:55:52
በጉንችሬ ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እልባት ሊያገኝ ይገባል!!

አንዲት ሴት ተማሪ ነፍሷን ከከጃዮችና ከባለጌዎች የሚከላከልላትን በጌታዋ የታዘዘችውን ሂጃብ መልበሷ ከትምህርት ገበታዋ ሊያፈናቅላት መቻሉ ከቶ የማይገባ በደል ነው!!!

ከበደል በላይ በደል ደግሞ ለመብቷ የተሟገቱ ፍትሃውያን ላይ ጥቃት ማድረስ!!!

ይህን ሙስሊም ሴት ተማሪዎችን ያልተማሩ መሀይማን የማድረግ የበደል ዘመቻ በአንድነት በፅኑ እንታገላለን!!!

መሀይማን የነበሩ አባቶች ልጆቻቸውን አስተምረው ምሁራንን በፈጠሩባት በዚህች ሀገር ታሪክ ዘንድሮ ደግሞ ተምረናል የሚሉ ትውልዱን ወደ መሀይምነት የሚነዱ ደንቆሮዎችን ፍርደ ገምድል ውሳኔ ማየት በእውነቱ ያሳቅቃል!!

እውቀታቸውን በፍትህ መጠቀም ያልቻሉ አመራሮች በአስቸኳይ ሊገመገሙልን ይገባል!!

#ፍትህ_ለጉንችሬ ሙስሊም ተማሪዎች
#ፍትህ
#ፍትህ_ለሙስሊም_ሴት_ተማሪዎች
#ጉንችሬ
#ጉራጌ
#እኖር
#እነሞር
1.2K viewsedited  07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 23:47:53
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ
ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት መኪና
ኮድ 2  A.A 14976
የሆነ አንድ ወንድማችን ኢማሙ አህመድ ለሰላት እንደወረደ ተስርቆበታል።  ያያችሁ ካለ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን ።
0911126835
0911831197
0919176058
2.1K views20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 21:33:30
በጉንችሬ ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እልባት ሊያገኝ ይገባል!!

አንዲት ሴት ተማሪ ነፍሷን ከከጃዮችና ከባለጌዎች የሚከላከልላትን በጌታዋ የታዘዘችውን ሂጃብ መልበሷ ከትምህርት ገበታዋ ሊያፈናቅላት መቻሉ ከቶ የማይገባ በደል ነው!!!

ከበደል በላይ በደል ደግሞ ለመብቷ የተሟገቱ ፍትሃውያን ላይ ጥቃት ማድረስ!!!

ይህን ሙስሊም ሴት ተማሪዎችን ያልተማሩ መሀይማን የማድረግ የበደል ዘመቻ በአንድነት በፅኑ እንታገላለን!!!

መሀይማን የነበሩ አባቶች ልጆቻቸውን አስተምረው ምሁራንን በፈጠሩባት በዚህች ሀገር ታሪክ ዘንድሮ ደግሞ ተምረናል የሚሉ ትውልዱን ወደ መሀይምነት የሚነዱ ደንቆሮዎችን ፍርደ ገምድል ውሳኔ ማየት በእውነቱ ያሳቅቃል!!

እውቀታቸውን በፍትህ መጠቀም ያልቻሉ አመራሮች በአስቸኳይ ሊገመገሙልን ይገባል!!

#ፍትህ_ለጉንችሬ ሙስሊም ተማሪዎች
#ፍትህ
#ፍትህ_ለሙስሊም_ሴት_ተማሪዎች
#ጉንችሬ
#ጉራጌ
#እኖር
#እነሞር
4.1K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 23:16:34
የረመዳን ወር ቢያበቃም
የአሏህ ሀቅ ግን በሞት እንጂ አያበቃም ★

ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን
4.1K views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 03:36:12
عيد سعيد عيد مبارك
كل عام وانتم بخير تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال والأقوال اعاده الله علينا وعلى الأمة الإسلامية باليمن والبركة والعز والنصرة والتوفيق والسداد..... Eid mubarek
1.2K viewsedited  00:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:15:15 ለማንኛውም እንኳን ለዒደል ፊጥር አደረሳችሁ!

ዒድ ነገ እለተ ጁሙዓ ሆኗል።

አላህ የሻው እንጂ አይሆንምና ተቀብለናል። እኛማ ቅዳሜን ለዒድነት ወደናት ነበር!!
2.9K viewsedited  16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ