Get Mystery Box with random crypto!

የጌታዬ ሰላም እዝነት ሪህመት በረከት ለነዛ የጌታቸውን ትዕዛዝ ጠብቀው ፊታቸውን ለሚሸፍኑ የምድራ | ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

የጌታዬ ሰላም እዝነት ሪህመት በረከት
ለነዛ የጌታቸውን ትዕዛዝ ጠብቀው ፊታቸውን ለሚሸፍኑ የምድራችን ንግስቶች ላይ ይስፈን

የሰማይ ጨረ ይታያል በሩቅ ሙተነቂብ እህቶቼ አሉ እንደደመቁ!! ኢንሻአላህ አንድ ቀን ላንቺም ቀን ይወጣል ውዷ እህቴ

ሙስሊም እህቶቼ ዉብ ናቹ እወቁ ሙስሊሞች ሆይ አደራ ዉበታችሁን በሂጃብ በኒቃብ ጠብቁ!

#EIASC
#ትኩረት_ለጉንችሬ_ሙስሊሞች
#ኒቃብ_ትለብሳለች_ትምርቷንም_ትማራለች
#መህሊ_መረጃ
#መህሊ_ቲዩብ
#ንፁህ_እስላማዊ_እውቀት